የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች ግዥ
Addis Ababa Road Authority
Tender Information
| Title | የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች ግዥ |
| Description | የጽህፈት መሳሪያዎች ግዥ |
| Procuring Entity | Addis Ababa Road Authority |
| Reference No | AACRA-NCB-G-0016-2019-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-09-22 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-09-04 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | two envelop |
Contact Information
| Physical Address: | pushkin square , Room 1st floor Addis ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 113714103 Email: AACRA@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 9206, Postal Code: 9206 |
LegalQualification
- •የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው ከጋራ ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ማቅረብ ካልቻለ፣
(Ref: 4.1 ) - •ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣
(Ref: 4.6 (ለ) (iii) ) - •የተጨማሪ እሴት የምዝገባ ሰርቲፊኬት :
በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣
(Ref: 4.6 (ለ) (ii)) - •የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ሐ) መሠረት የውጭ ሀገር ተጫራች ሆኖ ከተቋቋመበት ሀገር የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ወይም የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣
(Ref: 4.6 (ሐ)) - •የታደሰ የንግድ ፈቃድ :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣
(Ref: 4.6 (ለ) (i) ) - •Bid security:
80,000 ብር መጠን ያለው ሲ.ፒ.ኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ባንክ ጋራንቲ በባለስልጣኑ መ/ቤቱ ስም በማሰራት እስካን በማድረግ ከጨረታ ዶክሜንታችሁ ጋር ማያያዝ ይኖርባችዋል፡፡
ኦርጅናል የጨረታ ማስከበሪያ ጨረታ ከመከፈቱ በፊት የባለስልጣን ዋና መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 022 1ኛ ፎቅ በአካል በመገኘት ማቅረብ ይኖርባችዋል፡፡
(Ref: 4.8)
FinancialQualification
- •የጨረታ ዋጋ ዝርዝር ሠንጠረዥ :
ተጫራቹ ያቀረበው የጨረታ ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ አንቀጽ 12 መሠረት ካልሆነ፣
(Ref: 37.5 (መ)) - •የመጫረቻ ገንዘብ :
ተጫራቹ ለመጫረት ያቀረበው የመጫረቻ ገንዘብ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 13 ካልሆነ፣
(Ref: 13)
TechnicalQualification
- •ናሙና:
ተጫራቾች የፍላጐት መግለጫ ውስጥ በዝርዝር የቀረቡትን ዕቃዎች ናሙና ጨረታ ከመከፈቱ አንድ ቀን በፊት ሳር ቤት በሚገኘው የባለስልጣኑ ዋና መ/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎች ዕቃ ግምጃ ቤት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
ናሙና ያቀረቡበትን ጊዜያዊ መረካከቢያ (Delivery Order) ስካን በማድረግ ማቅረብ ይኖርባችዋል
የሚቀርበው ናሙና በጨረታ ሰነዱ በተገለፀው የዕቃዎች መለኪያ መጠን መሰረት ከእያንዳንዲ ዕቃ አንድ አንድ መቅረብ አለበት፡፡
ጨረታ አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያቀረበው ናሙና ተመላሽ የማይደረግና አብሮ የሚቆጠር ይሆናል፡፡
ተጫቾች ያቀረቡት ናሙናዎች በባለስልጣን መ/ቤቱ በተወከሉ ባለሙያዎች አማካይነት የናሙና ግምገማ የሚካሄድ ይሆናል፡፡
(Ref: 18.1)
Bid Security
Amount: 80000 ETB
SME Bid Security Form: CPO, Bank_Guarantee
Local Bidders Form: CPO, Bank_Guarantee
