Tender Detail

Tender Details

  • Company Addis Ababa Road Authority
  • Address Pushkin, Addis Ababa, Ethiopia, Phone: +251113713400
  • Website
  • Deadline28 Sep 2026, 11:00 AM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security500000
  • opening date2026-09-28 12:00:00
  • Sector Goods

አሸዋ

Addis Ababa Road Authority


Tender Information

Titleአሸዋ
Descriptionየግንባታ እቃዎች ግዥ
Procuring EntityAddis Ababa Road Authority
Reference NoAACRA-NCB-G-0015-2019-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-09-28 11:00:00
Invitation Date2026-09-04 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:SAREBET AT PUSHICIN Roundabout, Room first floor 105
A.A, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 11372417
Email: aacra@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 9206, Postal Code: 1000

LegalQualification

  • •Tin number:

    Tin number certificate

    (Ref: 4.8)
  • •የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ሐ) መሠረት የውጭ ሀገር ተጫራች ሆኖ ከተቋቋመበት ሀገር የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ አለባቸው፡፡

    (Ref: 4.6 (ሐ))
  • •የጥቅም ግጭት :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ከተጫራቹ ጋር የጥቅም ግጭት መኖሩ ሲታወቅ፣

    (Ref: 4.3)
  • •የተጨማሪ እሴት የምዝገባ ሰርቲፊኬት :

    በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ አለባቸው፡፡

    (Ref: 4.6 (ለ) (ii))
  • •ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ አለባቸው፡፡

    (Ref: 4.6 (ለ) (iii) )
  • •ጨረታ ማስከበሪ: ያአምስት መቶ ሸህ /500,000/ ብር መጠን ያለው የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ/በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ ስካን በማድረግ ከመጨረታ ዶክመንታችሁ ጋር ማስገባት ይኖርባችኋል፡፡ኦርጅናል የጨረታ ማስከበሪያውን ጨረታ ከመከፈቱ በፊት ሳርቤት በሚገኘው አዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን ዋናው መ/ቤት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 022 ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡

    (Ref: 4.8)
  • •የታደሰ የንግድ ፈቃድ :

    የታደሰ የንግድ ፈቃድበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ አለባቸው፡፡

    (Ref: 4.6 (ለ) (i) )

TechnicalQualification

  • •አቅርቦት አፈፃፀም:

    ተጫራቾች በቀን ቢያንስ 150m3 /ሜ.ኩብ/ አሸዋ ምርት በቀን ማቅረብ እንደሚችሉ በፅሁፍ ማረጋገጫ ማቅረብ አለባችው፡፡

    (Ref: 17)
  • •ቴክኒካል ተቀባይነት :

    ተጫራቹ ለሚያቀርበው የአሸዋ ምርት ጥራትን በተመለከተ ጨረታ ሰነዱ ላይ በ PDF በተያያዘው የጥራት መግለጫ (Specification) መሰረት ስለመሆኑ በፅሁፍ ማስረጃ አያይዞ ማቅረብ አለበት፡፡

    (Ref: 17)
  • • በህግ አግባብነት ካለወ አካል የተሰጠ አሸዋ ለገበያ ለማቅረብ የሚያስችል ፍቃድ:

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 5.6 መሰረት፣በአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የስልጣን ደብዳቤበህግ አግባብነት ካለው አካል የተሰጠ አሸዋ ለማምረት ለገበያ ለማቅረብ የሚያስችል ፍቃድ ፤ወይም በህግ አግባብነት ካለወ አካል የተሰጠ አሸዋ ለገበያ ለማቅረብ የሚያስችል ፍቃድ ወይም ግለሰብ /ማህበር የተሰጠ ህጋዊ /በፌድራል ሰነድ ማረጋገጫ ፅ/ቤት የተረጋገጠ /ውክልና ማቅረብ ይኖርበታል፡፡

    (Ref: 5.6)

FinancialQualification

  • •የጨረታ ዋጋ ዝርዝር ሠንጠረዥ :

    ተጫራቹ ያቀረበው የጨረታ ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ አንቀጽ 12 መሠረት ካልሆነ፣የጨረታ ዋጋ ዝርዝር ሠንጠረዥተጫራቹ ያቀረበው የጨረታ ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ አንቀጽ 12 መሠረት ካልሆነ፣ 

     ተጫራቹ በሚያቀርበው የማምረቻ እና የመጓጓዣያ ነጠላ ዋጋ እና ጠቅላላ ዋጋ ያሉትን ዝርዝር ወጪዎች የነዳጅ ፍጆታን ወጪን ጨምሮ /Cost Break Down/ እስካን በማድረግ ማቅረብ አለበት፡፡

    ተጫራቹ ዋጋ የሚያቀርበው1m3(ሜ.ኩ)በነጠላ ዋጋ ትራንስፖርትን ጨምሮ ይሆናል::

    (Ref: 37.5 (መ))

Bid Security

Amount: 500000 ETB

SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise

Local Bidders Form: CPO, Bank_Guarantee

Terms and Conditions

መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብት አለው ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ መክፈቻ key ማስቀመጥ አለባችሁ::
Save Tender