Tender Detail

Tender Details

  • Company Livestock Development Institute
  • Address , Phone: +251947391584
  • Website
  • Deadline14 Sep 2026, 2:00 PM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security10000
  • opening date2026-09-14 15:00:00
  • Sector NonConsultancyServices

Procurement of hotel and Hall rental services in Bishoftu city for the 2019 budget year/ ለ2019 በጀት አመት የሆቴል እና አዳርሽ ኪራይ አገልግሎት ግዥ በቢሾፍቱ ከተማ/

Livestock Development Institute


Tender Information

TitleProcurement of hotel and Hall rental services in Bishoftu city for the 2019 budget year/ ለ2019 በጀት አመት የሆቴል እና አዳርሽ ኪራይ አገልግሎት ግዥ በቢሾፍቱ ከተማ/
DescriptionProcurement of Hotel Service
Procuring EntityLivestock Development Institute
Reference NoLDI-NCB-NC-0015-2019-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-09-14 14:00:00
Invitation Date2026-09-04 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:adiss abeba, Room 003
akaki kality, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 929299308
Email: Abrehamdenekew@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 1000, Postal Code: 1000

TechnicalQualification

  • •አጠቃላይ ልምድ:

    ተጫራቹ የጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ በሚጠይቀው መሠረት ከዚህ በፊት በአጥጋቢ ሁኔታ ያከናወናቸውን ዋና ዋና ኮንትራቶች መረጃ በቁጥርና በጊዜ ለይቶ በተጫራቾች አግባብነት ማረጋገጫ ቅፅ ማቅረብ ከቻለ፣

    (Ref: 34.4 (ለ) )
  • •የጨረታ ማቅረቢያ ቅፅ:

     ተጫራቹ የጨረታ ማቅረቢያ ቅፅ በሚፈቅደው መሠረት አገልግሎቱን የሚሰጠው ከየት እንደሆነ መግለጽ ከቻለ፣

    (Ref: 34.4 (ሀ) )

LegalQualification

  • •ዜግነት:

    ከዜግነት አወሳሰን ጋር በተያያዘ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 ላይ የተገለፀውን ሲያሟላ፣

    (Ref: ተ.መ 34.2 (ሀ))
  • •የጥቅም ግጭት:

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ከተጫራቹ ጋር የጥቅም ግጭት መኖሩ ሲታወቅ፣

    (Ref: ተ.መ 34.2 (ለ))
  • •ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ወይም የንግድ ድርጅት ምዝገባ ምስክር ወረቀት:

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል፣

    (Ref: ተ.መ 34.2 (ሐ))
  • •የተ.እ.ታ ምዝገባ ምስክር ወረቀት:

    በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል

    ፣

    (Ref: ተ. መ. 34.2 (ሠ))
  • •ህጋዊና ወቅታዊ ታክስ የተከፈለበት የምስክር ወረቀት:

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበት ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣

    (Ref: ተ. መ 34.2(ረ) )

FinancialQualification

  • •ታሪካዊ የፋይናንስ አፈጻጸም:

    ያለፉትን አመታት [የአመታት ብዛት ይግባ] በጨ. ዝ. መ. ሠ. አንቀጽ 17 ውስጥ የተገለጹ ኦዲት የተደረጉ የሀብትና እዳ መግለጫዎች እና ሌሎች የፋይናንስ መግለጫዎችን ተጫራቹ በአሁኑ ወቅት ብቁ የሆነ የፋይናንስ አቋም ያለው መሆኑን እና የረጅም ጊዜ አትራፊነቱን ማሳየት አለበት

    (Ref: 37.5 (ለ))
  • •የጨረታ ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ:

    ተጫራቹ ለአገልግሎቱ ያቀረበው የጨረታ ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ አንቀጽ 12 ማቅረብ ከቻለ፣

    (Ref: 34.5 (መ) )

ProfessionalQualification

  • •ተዛማጅነት ያለው የፕሮፌሽናል ሥራ ማስረጃ:

    በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iv) ተጠይቆ ከሆነና ተጫራቹ ተዛማጅነት ያለው የፕሮፌሽናል ሥራ ማስረጃ ማቅረብ ከቻለ

    (Ref: 34.3 (ሀ) )
  • •የባለሙያዎቹን ተፈላጊ መረጃ (CV):

    ተጫራቹ በራሳቸው በባለሙያዎች ወይም ሥልጣን ባለው ተወካይ የተፈረመ የባለሙያዎቹን ተፈላጊ መረጃ (CV) ማቅረብ ከቻለ፣

    (Ref: 34.3 (መ) )
  • •ለቁልፍ የስራ መደቦች የሚያስፈልጉ ሰራተኞች:

    በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀፅ 14.1 መሠረት የተጫራቹን ፕሮፌሽናል አቅም ለማረጋገጥ የተጠየቀውን የአግባብነትና የሠራተኞች ስታቲስቲክስ በተሰጠው ጊዜ ገደብ ውስጥ ማቅረብ ከቻለ፣

    (Ref: 34.3 (ለ) )

Bid Security

Amount: 10000 ETB

SME Bid Security Form: CPO, Bank_Guarantee

Foreign Bidders Form: Bank/Wire Transfer

Local Bidders Form: CPO, Bank_Guarantee

Terms and Conditions

1.ተወዳዳሪዎች ከላይ በተቀመጠው ዝርዝር መሰረት እንዲሁም አዳራሽ ኪራይን ጨምሮ ዋጋ መስጠት ይኖርበታል።
2.ለአሸናፊው ድርጅት የስብሰባውን ቀን እና የተሳታፊዎችን ብዛት በደብዳቤ የምናሳውቅ መሆኑን እንገልፃለን።
3.አሸናፊው ድርጅት ሻይ ቡና እና 1/2 ሊትር እሽግ ውሃ በቀን 2 ጊዜ ማቅረብ ይኖርበታል።
4. ተጫራቾች ለዚህ ጨረታ ዋጋ መስጠት ያለባቸው ለ2019 በጀት አመት እስከሚጠናቀቅ እስከ ሰኔ 30 /2019 ዓ/ም ድረስ ነሆንኑ አውቃችሁ ዋጋ እንድትሰጤ እናሳስባለን፡፡
ማሳሰቢያ ፡-ጨረታውን መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ የመሰረዝ መብቱ ይጠበቃል።
Save Tender