Tender Detail

Tender Details


Procurement of Spare Parts/የቀላል መኪና መለዋወጫዎች

Bule Hora University


Tender Information

TitleProcurement of Spare Parts/የቀላል መኪና መለዋወጫዎች
DescriptionProcurement of Spare Parts
Procuring EntityBule Hora University
Reference NoBHU-NCB-G-0012-2019-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-09-24 16:00:00
Invitation Date2026-09-07 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:BULE HORA University, Room Admin Building Office no 121
Bule Hora, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 910471051
Email: melkamuabebe06@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 144, Postal Code: 144

TechnicalQualification

  • •Warranty:

    Bidder has to submit Description of the organization of the warranty offered in accordance with the conditions laid down in GCC Clause 23;

    (Ref: ITB 35.4)

PerformanceQualification

  • •የስራ ልምድ:

    ተጫራቹ ላለፈዉ ሁለት ዓመታት ቢያንስ ሁለት ኮንትራት በብቃት (በስኬት) ማከናወኑን የሚገልጽ የመልካም ስራ አፈጻጸም ደብዳቤ ከመንግስት ተቋም ከውል ጋር ማቅረብ የሚችል

    የሚቀርበዉ የመልካም ስራ አፈጻጸም ደብዳቤዉ ከተገባዉ ህጋዊ ውል ሰነድ ኮፒ ጋር መቅረብ አለበት፡፡

    (Ref: 2017)

FinancialQualification

  • •የፋይናንሻል አቅም:

    ተጫራጩ ባለፉትሁለት ዓመታት አጠቃላይ የወጪ ገቢ የገንዘብ እንቅስቃሴ ከ10,000,000 ብር የማያንስ እና ቀሪ 5,000,000 የባንክ ባላንስ የሚያሳይ ሰነድ ማያያዝ አለበት፡፡

    (Ref: ITB 35.5)

LegalQualification

  • •VAT registration certificate:

    Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)

    (Ref: ITB 35.2)
  • •valid tax clearance certificate:

    Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);

    (Ref: ITB 35.2)
  • •valid business license:

    Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);

    (Ref: ITB 35.2)
  • •supplier list:

    Bidder has to register itself in the electronic government procurement system as suppliers list (mandatory for all bidders ) in accordance with ITB Clause 4.7

    (Ref: ITB 35.2)
  • •valid excise tax registration certificate:

    For procurements of goods and services subject to excise tax, to submit a valid excise tax registration certificate;

    (Ref: ITB 35.2)
  • •conflict of interest:

    Bidder is found Not to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3

    (Ref: ITB 35.2)

ProfessionalQualification

  • •አንድ ባለሙያ:

    የተሽከርካሪዎችን መለዋወጫ የሚከታተል ባለሙያ ማቅረብ ይኖርበታል (ባለሙያው ሠራተኛ ስለመሆኑ ከድርጅቱ የተሠጠው ማስረጃ እና የመንግስትን ግብር የከፈሉበት ማስጃ መኖር አለበት)

    (Ref: ITB 35.3)

Bid Security

Amount: 100000 ETB

SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO

Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Terms and Conditions

 መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ፡፡
 የጨረታዉ አሸናፊ ዕቃዎቹን በራሱ ትራንስፖርት አቅርቦ ክፍያዉን ይቀበላል፡፡
 ጨረታዉ በመንግስት የግዥ መመሪያ፤ ህግ እና ደንብ መሰረት የሚመራ ይሆናል፡፡


ማሳሰቢያ፡- ጨረታዉ ላይ መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛዉም ተጫራች የኢትዮጵያ ዲጅታል መታወቂያ ካርድ ሊኖረው ይገባል፡፡

ማንኛዉም ተጫራች ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት የጨረታ ማስከበሪያ በአካል ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የግዥ አስተዳደር ዳይሮክቶሬት ቢሮ ቁጥር 121 ድረስ ማምጣት አለበት፡፡
የጨረታ መክፈቻ ቁልፍ(Key) ጨረታው ከተከፈተበት ሰዓት ጀምሮ እስከ 60 ደቂቃ ብቻ ማጋራት ወይም ሸር ማደረግ ብቻ ነው የሚቻለው፡፡

ለተጨመሪ ማብራሪያ፡ ስልክ ቁጥር ፡- 0464430174/0910471051
Save Tender