LOT 09 PROCUREMENT OF VEHICLES SPARE PARTS.
Bule Hora University
Tender Information
| Title | LOT 09 PROCUREMENT OF VEHICLES SPARE PARTS. |
| Description | Procurement of Spare Parts |
| Procuring Entity | Bule Hora University |
| Reference No | BHU-NCB-G-0025-2019-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-09-22 16:00:00 |
| Invitation Date | 2026-09-07 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Bule Hora, Room 123 bule hora, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 941654932 Email: enatalemmekonen@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 144, Postal Code: 144 |
LegalQualification
- •valid business license:
Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);
(Ref: ITB 35.2) - •VAT registration certificate:
Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)
(Ref: ITB 35.2) - •valid excise tax registration certificate:
For procurements of goods and services subject to excise tax, to submit a valid excise tax registration certificate;
(Ref: ITB 35.2) - •conflict of interest:
Bidder is found not to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3
(Ref: ITB 35.2)
FinancialQualification
- •bank statements:
ተጫራቹ ባለፈዉ አንድ ዓመት ስራ ላይ መሆናቸዉን የሚያረጋግጥ ሁለት ሚሊዮን እና ከወጪ ቀሪ ሂሳብ ብር 1,500,000 ያላነሰ መሆኑን የባንክ ማስረጃ ማቅረብ አለበት፡፡ ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት ማሟላት ያልቻለ ተጫራቾ ከወድድር ወጪ ይሆናል፡
(Ref: ITB 35.5)
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ፡፡ የጨረታዉ አሸናፊ ዕቃዎቹን በራሱ ትራንስፖርት በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ማስተማሪያ ሆስፒታል ድረስ ገቢ አድርጎ ክፍያዉን ይቀበላል፡፡ ጨረታዉ በመንግስት የግዥ መመሪያ፤ ህግ እና ደንብ መሰረት የሚመራ ይሆናል፡ በጨረታ ማስከበርያ ዋስትና ምትክ የሚቀርበዉ የዋስትና ደብዳቤ ተቀባይነት የሚኖረዉ በማምረት ስራ ላይ ለተሰማሩ ጥቃቅንና አነስተኛ ማህበራት ብቻ ይሆናል፡፡ ማሳሰቢያ፡-፡፡ ማንኛዉም ተጫራች ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት የጨረታ ማስከበርያበአካል ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የግዥ ሥራ አስፈፃሚ ቢሮ ቁጥር 131 ድረስ ማምጣት አለበት፡፡ ማንኛዉም ተጫራች ጨረታዉ በተዘጋ በ60 ደቂቃ ውስጥ የጨረታ መክፈቻ ሚስጥር ቁጥር (Key Share) ከሲስተሙ ላይ ማስቀመጥ ወይም መሙላት አለበት፡፡ ይሄንን ካላስቀመጠ ከውድድር ውጪ ያስደርጋል፡፡ ተጫራች ዕቃዎቹ የተመረተበት ዘመንና የአገልገሎት ማብቅያ ጊዜ የሚታወቅ ሆኖ የአገልግሎት ጊዜው ቢያንስ አንድ አመት የሚቆይ መሆን አለበት፡፡ለተጨመሪ ማብራሪያ፡ ስልክ ቁጥር ፡-0941654932
