Purchase Requisition of contraction materials for Agarfa ATVET College
Ministry of Labor and Skills
Tender Information
| Title | Purchase Requisition of contraction materials for Agarfa ATVET College |
| Description | Procurement of Construction Materials |
| Procuring Entity | Ministry of Labor and Skills |
| Reference No | MoLS-NCB-G-0113-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-05-06 14:00:00 |
| Invitation Date | 2026-04-18 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Agarfa ATVET College, Room 1 Agarfa ATVET College, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 922565819 Email: aliyioumer19@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 15, Postal Code: 1 |
TechnicalQualification
- •Manufacturer Authorization Letter :
Bidder has to submit Manufacturer Authorization Letter in accordance with ITB Clause 5.6.
(Ref: ITB 35.4) - •Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet:
Bidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements .
(Ref: ITB 35.4)
LegalQualification
- •Debarment :
Bidder has not been debarred by a decision of the Public Procurement and Property Authority from participating in public procurements for breach of its obligation
(Ref: ITB 35.2) - •valid tax clearance certificate:
Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);
(Ref: ITB 35.2) - •valid business license:
Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);
(Ref: ITB 35.2) - •VAT registration certificate:
Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)
(Ref: ITB 35.2) - •supplier list:
Bidder has to register itself in the electronic government procurement system as suppliers list (mandatory for all bidders ) in accordance with ITB Clause 4.7
(Ref: ITB 35.2) - •Nationality:
Bidder's have nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2.
(Ref: ITB 35.2) - •conflict of interest:
Bidder is found to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3
(Ref: ITB 35.2) - •valid excise tax registration certificate:
For procurements of goods and services subject to excise tax, to submit a valid excise tax registration certificate;
(Ref: ITB 35.2)
Bid Security
Amount: 20000 ETB
SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Local Bidders Form: CPO
Terms and Conditions
- ተጫራቾች ለሚጫረቱባቸው የግንባታ ዕቃዎች ናሙናዎችን ከጨረታ መክፈቻው ቀን በፊት አዲስ አበባ 22/ሃያ ሁለት/ አካባቢ ከአዲስ ሕይወት ሆስፒታል ፊትለፊት የሚገኘው አላጌ የግብርና ኮሌጅ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኘው የኮሌጃችን(አጋርፋ ግ/ቴ/ሙ/ት/ትና ሥ/ኮሌጅ) ጉዳይ አስፈጻሚ ጽ/ቤት በመቅረብ ማስረከብ ይኖርባቸዋል፤ ናሙናዎቻቸውን ማቅረብ ለማቻሉ ዕቃዎች በዕቃዎቹ መግለጫ(Specification) መሰረት መቅረብ አላባቸው፡፡
- በጨረታው አሸናፊ የሚሆኑ ተጫራቾች የአሸነፏቸውን የግንባታ ዕቃዎች የማስጫኛና ማስወረጃ ወጪዎችን በመሸፈን አዲስ አበባ 22/ሃያ ሁለት/ አካባቢ ከአዲስ ሕይወት ሆስፒታል ፊትለፊት በሚገኘው አላጌ የግብርና ኮሌጅ ቅጥር ግቢ ውስጥ በሚገኘው የኮሌጃችን(አጋርፋ ግ/ቴ/ሙ/ት/ትና ሥ/ኮሌጅ) ግምጃ ቤት ድረስ በማቅረብ ማስረከብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ማንኛውም ተጫራች ለሚጫረታቸው የግንባታ ዕቃዎች በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000.00 የባንክ ዋስትና(CPO) በአጋርፋ የግብርና ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኮሌጅ ስም በማዘጋጀት ማቅረብ አለበት፡፡
- የጨረታው አሸናፊ ያልሆኑ ተወዳዳሪዎች ለጨረታ ዋስትና ያስያዙት የባንክ ዋስትና(CPO) የጨረታ ውጤት ከተገለጸ 7(ሰባት) ቀን በኋላ አሸናፊ ድርጅቶች ውሉን እንደፈረሙ ተመላሽ ይደረግላቸዋል፡፡
- የጨረታው አሸናፊዎች የአሸነፉባቸውን ዕቃዎች የርክክብ ማጠናቀቂያ ጊዜያቸው በአጭር ጊዜ ውስጥ ሆኖ በውል ስምምነት ውስጥ የሚገለጽ ይሆናል፡፡
- ኮሌጁ የተሻለ መንገድ ከአገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ተጫራቾች ማብራሪያ ቢፈልጉ፡- - 0910296507 አቶ አሳልፍ ትርፌ ወይም
-0922565819 አቶ አልይ ዑመር በመደወል ማብራሪያ መጠይቅ ይችላሉ፡፡
ማሳሰቢያ ለተጫራቾች፡-

-0922565819 አቶ አልይ ዑመር በመደወል ማብራሪያ መጠይቅ ይችላሉ