Tender Detail

Tender Details

  • Company Assosa University
  • Address admin building, Assosa, Ethiopia, Phone: +251577751009
  • Website
  • Deadline02 May 2025, 4:00 PM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Sector NonConsultancyServices

ብል እስፓይራል አጀንዳ፤እና እስክብርቶ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የሚል ጽሑፍ የታተመበት እና የዩኒቨርሲቲው ሎጎና አርማ ያለበት ህትመት ግዥ፡፡

Assosa University


Tender Information

Titleብል እስፓይራል አጀንዳ፤እና እስክብርቶ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የሚል ጽሑፍ የታተመበት እና የዩኒቨርሲቲው ሎጎና አርማ ያለበት ህትመት ግዥ፡፡
Descriptionዳብል እስፓይራል አጀንዳ፤እና እስክብርቶ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የሚል ጽሑፍ የታተመበት እና የዩኒቨርሲቲው ሎጎና አርማ ያለበት ህትመት ግዥ፡፡ 2.ዳብል እስፓይራል አጀንዳ የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ሎጎ እና ፅሑፍ እንዲሁም ግራንድ ቲም (“Applied Research and Innovation for Societal Transformation and Sustainable Development’’) ያለበት ፤በፊትና በጀርባው ሀርድ ከቨር ላይ ፎቶ ያለበት ሆኖ 7 ኢንች በ9 ኢንች የሆነ፤የዩኒቨርሲቲው ዌብ ሳይት፤ኢ.ሜይል፤ፖስታ ሳጥን ቁጥር እና ስልክ ቁጥር በእያንዳንዱ ገጽ ላይ መታተም አለበት፡፡ የሽፋን ገፅ 150 ግራም ክብደት፤ ላምኔትድ የሆነ፤ከመጀመሪያና ከመጨረሻ ያሉት አራት ገፆች ባለ ቀለም ፎቶ የያዙ የገፅ ብዛት 50/ሃምሳ/ሽት፤ በሚቀርበው ናሙና መሰረት ታይቶ የሚሠራ ሆኖ አሸናፊ ድርጅት ህትመቱን በማተም እስከ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ድረስ በራሱ ወጪ አምጥቶ ያሰረክባል፡፡
Procuring EntityAssosa University
Reference NoASU-NCB-NC-0127-2017-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-05-02 16:00:00
Invitation Date2025-05-01 04:00:00
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:Hidas dam , Room 231
Assosa, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 578875050
Email: pir@asu.edu.et
Mailing Address:P.O. Box 18, Postal Code: 18

Eligibility Requirements

  • •Valid Trade License: attach Valid Trade License for 2017E.C
  • •Vat Registration Certificate: Attach Vat Registration Certificate
  • •Valid Tax Clearance Certificate: attach Valid Tax Clearance Certificate
  • •Business Organization Registration Certificate: attach Business Organization Registration Certificate & tin number certificate

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ የዋጋ ማቅረቢያውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አሸናፊ ድርጅት ህትመቱን አትሞ በዩኒቨርሲቲው ንብረት ክፍል በራሱ ወጪ ትራንስፖርት አምጥቶ ያሰረክባል፡፡
Save Tender