የካፍቴሪያ የክበብ አገልግሎት
Addis Ababa Road Authority
Tender Information
| Title | የካፍቴሪያ የክበብ አገልግሎት |
| Description | Procurement of Food and Beverages |
| Procuring Entity | Addis Ababa Road Authority |
| Reference No | AACRA-NCB-NC-0102-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-05-14 16:00:00 |
| Invitation Date | 2026-04-21 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | two envelop |
Contact Information
| Physical Address: | sere bet, Room 104 aa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 113722825 Email: abdurehmanbargicho@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 9062, Postal Code: 1000 |
LegalQualification
- •business organization registration certificate:
business organization registration certificate
(Ref: itb) - •Nationality:
Nationality in accordance with ITB Clause 4.2.
(Ref: 4.2) - •Conflict of Interest:
No conflict of interest as described in ITB Clause 6.
(Ref: 4.3) - •Valid trade license or business organization registration certificate:
Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6) - •Valid tax clearance certificate:
Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6) - •VAT registration certificate:
Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.
(Ref: 4.6) - •other document:
Tin number
(Ref: itb) - •scanned cpo or unconditional bank guarantee:
bid security
(Ref: itb)
TechnicalQualification
- •ቴክኒካል፣ብቃት እና ልምድ መለኪያ መስፈርት:
ተጫራቹ ከዚህ በፊት ላከናወኗቸው ተመሳሳይ አገልግሎቶች ከአሰሪው አካል የመልካም ስራ አፈፃፀም ማረጋገጫ ማስረጃ ቢያንስ ሁለት ዓመትና ከዚያ በላይ ማቅረብ አለበት፣
(Ref: ITB) - •የሙያ ብቃት:
ተጫራቾች የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ለሚመለከተው አካል የተሰጠ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለበት፣
(Ref: ITB) - •ማሳሰቢያ:
የቁርስ ሰዓት ላይ ቢያንስ 5 የምግብ ዓይነት አማራጮች ማዘጋጀት ግዴታ ነው
በምሳ ሰዓት ላይ ቢያንስ 7 የምግብ ዓይነት አማራጮች ማዘጋጀት ግዴታ ነው
(Ref: ITB) - •የውል ጊዜን በተመለከተ:
Ø አሸናፊው ተጫራች ከውል በኃላ ለ2 ዓመት የመስራት ግዴታ አለበት፡፡በጨረታ ሰነዱ ላይ በተቀመጠው ጊዜ ገደብ ለመስራት ያልተስማማ ተጫራች ከውድድር ውጪ ይሆናል፡፡
(Ref: itb) - •ተጫራቾች ዋጋ አቀራረብን በተመለከተ:
Ø ተወዳዳሪዎች በዋጋ ማቅረቢያ ላይ ለተዘረዘሩት የምግብና የመጠጥ ዓይነቶች በሙሉ ዋጋ መስጠት አለባቸው ምክንያቱም ውድድሩ በድምር ውጤት ነው፡፡ ዋጋ ያልሰጠ ተወዳዳሪ ከውድድር ውጪ ይደረጋል፡፡
(Ref: itb) - •ዋጋ ማሻሻያን በተመለከተ:
Ø የውል ስምምነት ከፈረመበት ቀን ጀምሮ እስ ስድስት ወር ድስ ምንም አይነት የዋጋ ማስተካከያ አይደረግም ነገር ግን ወቅታዊ የገበያ ሁኔታ እየታየ በሁለት ዓመት ውስጥ 3 ጊዜ ዋጋ ሊሻሻል ይችላል፡፡
(Ref: itb) - •አገልግሎት መስጫ ቦታ:
መካኒሳ ጀርመን አደባባይ አካባቢ በሚገኘው የባለሥልጣን መ/ቤቱ መዝናኛ ክበብ ይሆናል፡፡
(Ref: itb) - •አሸናፊ ተጫራችን በተመለከተ:
አንድ አሸናፊ ተጫራች መስራት የሚችለው በባለስልጣን መ/ቤቱ ከሉት የሰራተኛ ክበብ ውስጥ በአንዱ ብቻ ይሆናል፡፡
(Ref: itb 12.5)
ProfessionalQualification
- •የተጫራቾች ሰራተኞች ሙያ:
ተጫራቾች ካሏቸው ሰራተኞች ቢንስ 2 የካፍቴሪ ወይም የምግብ ዘርፍ ሙያ ሊኖራቸው ይገባል
(Ref: itb) - •ተጫራቾች ሊኖራቸው የሚገባ የሰራተኛ ብዛት:
ተጫራቾች በስራቸው ቢያንስ አምሰት ሰራተኞች እንዳሏቸው የሚያሳይ ቅጥር ፎርማሊቲ፣የትምህርት ማስረጃ ሲቪ እዲሁም ተያያዥ መረጃዎች ማቅረብ አለባቸው፡፡
(Ref: ITB)
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
አንድ አሸናፊ ተጫራች መስራት የሚችለው በባለስልጣን መ/ቤቱ ከሉት የሰራተኛ ክበብ ውስጥ በአንዱ ብቻ ይሆናል፡፡
