Leather Sofa Imported (ሌዘር ሶፋ ደረጃውን የተበቀ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ )......1
Arbaminch University
Tender Information
| Title | Leather Sofa Imported (ሌዘር ሶፋ ደረጃውን የተበቀ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ )......1 |
| Description | ደረጃውን የተበቀ( ሦስት በአንድ ፣ሁለት በአንድ ፣ ሁለቱ ለየብቻ አንዳንድ መሆን ይኖርበታ በጠቅላላ ድምር 7 ሲሆን በሴት 1) ነው / |
| Procuring Entity | Arbaminch University |
| Reference No | AmU-NCB-G-0752-2017-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-05-03 08:00:00 |
| Invitation Date | 2025-05-02 12:30:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Arab Minch University Main Campus, Room ሕ - 200 B-MC -3145 Arab Minch, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 920567766 Email: ppad@amu.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 21, Postal Code: - |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
በቀረበው ዝረዝር መግለጫ መሠረት (Specification) መቅረብ ጥራቱንና የወቅቱን የገባያ ዋጋ ባገናዘበ መልኩ መሙላት አለበት አሸናፊ የሆነ ድርጅት ያሸነፈበትን ዕቃ አርባ ምንጭ ዕቃ ዩኒቨርስቲ ቃ ግምጃ ቤት ማስረከብ ይኖርበታል
. ዩኒቨርሲቲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡. የሚቀርቡ መረጃዎች ግልፅና የሚነበቡ ያልተቆረጡ መሆን ይኖርባቸዋል ግልፅ ያልሆኑ መረጃዎች ከውድድሩ ውድቅ ይደረጋሉ፡፡
. ዩኒቨርሲቲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡. የሚቀርቡ መረጃዎች ግልፅና የሚነበቡ ያልተቆረጡ መሆን ይኖርባቸዋል ግልፅ ያልሆኑ መረጃዎች ከውድድሩ ውድቅ ይደረጋሉ፡፡
