Lot 52 Procurement of sewing service / የደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት ግዢ /
Dire Dawa University
Tender Information
| Title | Lot 52 Procurement of sewing service / የደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት ግዢ / |
| Description | Procurement of Garment Sewing Services |
| Procuring Entity | Dire Dawa University |
| Reference No | DDU-NCB-NC-0015-2019-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-10-12 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-09-16 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Dire Dawa, Room 2nd floor Room.no 4 Dire Dawa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 988865738 Email: hennyfisseha@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 1362, Postal Code: 3000 |
LegalQualification
- •Valid trade license or business organization registration certificate:
Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6) - •Valid tax clearance certificate:
Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6) - •VAT registration certificate:
Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.
(Ref: 4.6)
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
የጨረታ ዋስትና (CPO) በአካል ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ማቅረብ ይጠበቅባችኋል:: የጨረታ ዋስትና (CPO) በአካል ያላቀረበ ከውድድር ውጭ ይሆናል በተጨማሪም ከማህበራት ማደራጃ የሚቀርብ የጨረታ ማስከበሪያ ብር ያልተጠቀሰ ተቀባይነት የለውም፡፡ የጨረታ መክፈቻ ቁልፍ (Key share) ጨረታ ከመከፈቱ በፊት ሲስተም ላይ አታች ያላደረገ ተቀባይነት የለውም፡፡
ጨረታ አሸናፊ ዩኒቨርሲቲው በሚመድበው ባለሙያ የአቅርቦቱን ትክክለኛነት አስመርምሮ ዩኒቨርሲቲው ቅጥር ግቢ ውስጥ ያስረክባል፡፡ በመጫን እና በማጓጓዝ ሂደት ላይ የጥራት ችግር ካለ አቅራቢው ኃላፊነቱን ይወስዳል፡፡ የጎደለ ወይም ከስፔስፊኬሽን (መስፈርት) ውጪ የሆኑ አቅርቦቶችን አሸናፊው በራሱ ወጪ ይመልሳል፡፡ መስሪያ ቤቱ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡
ጨረታ አሸናፊ ዩኒቨርሲቲው በሚመድበው ባለሙያ የአቅርቦቱን ትክክለኛነት አስመርምሮ ዩኒቨርሲቲው ቅጥር ግቢ ውስጥ ያስረክባል፡፡ በመጫን እና በማጓጓዝ ሂደት ላይ የጥራት ችግር ካለ አቅራቢው ኃላፊነቱን ይወስዳል፡፡ የጎደለ ወይም ከስፔስፊኬሽን (መስፈርት) ውጪ የሆኑ አቅርቦቶችን አሸናፊው በራሱ ወጪ ይመልሳል፡፡ መስሪያ ቤቱ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡
