Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Customs Commission
  • Address , Phone: +251115577711
  • Website
  • Deadline07 May 2025, 1:00 PM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Sector ConsultancyServices

LOT 126 Purchase Requisition ሴቶችን ማብቃት(Women Empowerment) በሚል ርዕስ የስልጠና አገልግሎት የሚሰጥ አሰልጣኝ

Ethiopian Customs Commission


Tender Information

TitleLOT 126 Purchase Requisition ሴቶችን ማብቃት(Women Empowerment) በሚል ርዕስ የስልጠና አገልግሎት የሚሰጥ አሰልጣኝ
Descriptionሴቶችን ማብቃት(Women Empowerment) በሚል ርዕስ ለ60 ሴት ሰራተኞች ስልጠና ለማዘጋጀት ከደረጃ 8 እስከ ደረጃ 11 ያሉ ሴት አመራሮች እና ፈፃሚ ሰራተኞችን ለማሰልጠን ፣ 1.ስልጠናዉ የሚሰጥበት አግባብ በዘርፉ ልምድ ባለዉ አሰልጣኝ የሚሰጥ ይሆናል 2.የስልጠና ፍቃድ ያለዉ 3.ድርጅቱ/ባለሙያዉ/ ሊያሟላቸዉ የሚጠበቅ መስፈርት/ቅድመ ሁኔታ በሶሻል ሳይንስና ተመሳሳይ የትምህርት መስኮች የመጀመሪያ ድግሪ ከዚያ በላይ ያለዉ/ያላት በማሰልጠን ልምድ ያለዉ/ያላት ሆኖ አንድ እና ከአንድ በላይ የመልካም ስራ አፈጻጸም /Recommendation/ ማቅረብ የሚችል 3.የሚዘጋጅበት ጊዜ በምናሰዉቃችሁ መሠረት ለ3 /ሦስት /ቀናት፤ ስልጠናዉ የሚሰጥበት ቦታ አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት አዲሱ ህንፃ 8ኛ ፎቅ ላይ ነዉ፡፡
Procuring EntityEthiopian Customs Commission
Reference NoECC-NCB-C-0554-2017-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-05-07 13:00:00
Invitation Date2025-05-02 16:00:00
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:saris abo NOC madeya at nile insurance office no.201, Room 2nd floor 201 room number
A.A, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 114708481
Email: kalityfinanceandprocurement@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 913, Postal Code: 1000

Eligibility Requirements

  • •Valid Trade License: Valid Trade License
  • •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

ቅ/ጽ/ ቤቱ የዋጋ ማቅረቢያዉን የማወዳደር ሂደቱን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
አሸናፊዉ ድርጅት የአገልግሎት(ስልጠናዉን) የሚያቀርብልን ቀን በቅ/ጽ/ቤታችን በስራ ትዕዛዝ እናሰዉቃለን
መስሪያቤቱ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ
Save Tender