ምድብ 96 ፡ ግማሽ ሊትር የታሸገ የመጠጥ ውሃ (ሃይ ላንድ) 2018/ቃሊቲ
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | ምድብ 96 ፡ ግማሽ ሊትር የታሸገ የመጠጥ ውሃ (ሃይ ላንድ) 2018/ቃሊቲ |
| Description | Procurement of Food and Beverages |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0574-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-05-14 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-04-22 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Around Saris Abo at Fuel Station Nile insurance office no.201, Room 2nd floor A.A, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 114708481 Email: kalityfinanceandprocurement@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 1000, Postal Code: 1000 |
LegalQualification
- •conflict of interest:
Bidder is found to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3
(Ref: ITB 35.2) - •Debarment :
Bidder has not been debarred by a decision of the Public Procurement and Property Authority from participating in public procurements for breach of its obligation
(Ref: ITB 35.2) - •valid tax clearance certificate:
Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);
(Ref: ITB 35.2) - •valid business license:
Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);
(Ref: ITB 35.2) - •VAT registration certificate:
Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)
(Ref: ITB 35.2) - •supplier list:
Bidder has to register itself in the electronic government procurement system as suppliers list (mandatory for all bidders ) in accordance with ITB Clause 4.7
(Ref: ITB 35.2) - •Nationality:
Bidder's have nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2.
(Ref: ITB 35.2)
TechnicalQualification
- •Certificates of satisfactory execution of contracts:
Bidder has to submit Certificates of satisfactory execution of contracts provided by contracting parties to the contracts successfully completed in the period and budget as specified in the BDS Clause 16.3;
(Ref: ITB 35.4)
Bid Security
Amount: 50000 ETB
SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, CPO, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Foreign Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, CPO
Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, CPO, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Terms and Conditions
1. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ፡፡
2.ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሲያሰሩ በቃሊቲ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ስም በማሰራት ማቅረብ ይኖረባቸዋል፡፡
3.በጉምሩክ ኮሚሽን ስም ተዘጋጅቶ የሚቀርብ የጨረታ ማስከበሪያ ተቀባይነት የሌለዉ መሆኑ ይታወቅ፡፡
4.ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በቅ/ጽ/ቤቱ ስም ካዘጋጁ በኋላ ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት የጨረታ ማስከበሪያዉን በአካል የማቅረብ እና ሲስተም ላይ የማያያዝ/Attach/ ማድረግ ይኖርባቸዋል፡፡
5.አሸናፊዉ ድርጅት አሸናፊ መሆኑን ካሳወቅነዉ በኋላ የዉሃ አቅርቦቱን በሚሰጥ የስራ ትዕዛዝ ቅ/ጽ/ቤቱ ድረስ በራሱ ትራንስፖርት አጓጉዞ የማቅረብ የኖርበታል፡፡
6.የዉሃ ግዥዉ ለአንድ ዓመት የቆይታ ጊዜ ከቅ/ጽ/ቤቱ ጋር ዉል በመፈረም የሚቀርብ በመሆኑ ተወዳዳሪ ድርጅቶች ይኸንኑ አዉቃችሁ የምትሞሉትን ዋጋ ግምት ዉስጥ ያስገባ መሆን አለበት፡፡
7. የዉሃዉ አቅርቦት ከጠቅላላ ብዛቱ ላይ ተቀናሽ እየተደረገ በወር አንድ ጊዜ በሚሰጥ የስራ ትዕዛዝ በሶስት ተከታታይ የስራ ቀናት ዉስጥ ቃሊቲ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት እና በስሩ ለሚገኙ ለትራንዚትና መጋዘን አስተዳደር(ኢባትሎአድ ግቢ) ፣ኢስተርን ኢንዱስትሪ ዞን፣ ለቡ ኢንዱስትሪ ፓርክ /ሁዋጂያን/፣እንዶዴ ባቡር ጣቢያ፣ቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ዞን፣ቱሉ ዲምቱ መቆጣጠሪያ ጣቢያ /ኬላ/፣ገላን መቅረጫ ጣቢያ ድረስ በራሱ ትራንስፖርት የሚራገፍ ይሆናል፡፡
8. ግማሽ ሊትር ውሀ ሳምፕል የማቅረብ ግዴታ ያለባቸዉ ሲሆን ሳምፕል ሳያቀርብ ዋጋ የሞላ ተጫራጭ ተቀባይነት የሌለዉ መሆኑ ይታወቅ፡፡
9.ተወዳዳሪዎች አምራች መሆን አለባችው፡፡
ማሳሰቢያ፡-2 በምድብ 96 ፡ ላይ ግማሽ ሊትር የታሸገ የመጠጥ ውሃ (ሃይ ላንድ) ተብሎ የተገለጸዉ የንግድ መለያን(ብራንድን ለመጥቀስ ተፈልጎ እንዳልሆነ ይታወቅ)፡፡
