Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Customs Commission
  • Address , Phone: +251115577711
  • Website
  • Deadline03 May 2025, 11:00 AM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Sector Goods

ትራንስፓረንት አክሊሪክ የፎቶ መስቀይ ማይካ ቦርድ እና በትራንስፓረንት አክሊሪክ የሚታተመ A4 ፎቶ ግዥ

Ethiopian Customs Commission


Tender Information

Titleትራንስፓረንት አክሊሪክ የፎቶ መስቀይ ማይካ ቦርድ እና በትራንስፓረንት አክሊሪክ የሚታተመ A4 ፎቶ ግዥ
Descriptionትራንስፓረንት አክሊሪክ የፎቶ መስቀይ ማይካ ቦርድ እና በትራንስፓረንት አክሊሪክ የሚታተመ A4 ፎቶ ግዥ
Procuring EntityEthiopian Customs Commission
Reference NoECC-NCB-G-0555-2017-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-05-03 11:00:00
Invitation Date2025-05-03 08:00:00
Procurement TypeShopping
Award TypeLot based

Contact Information

Physical Address:የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መስቀል አደባባይ ከቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት ጎን ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ ላይ 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል Addis Ababa (አዲስ አበባ), Room 4th Floor
Ethiopia, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 116733815
Email: hocrecordopr@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 2559, Postal Code: 1000

Eligibility Requirements

  • •Valid Trade License: በዘርፉ(ንግድ ስራ መስኩ) ተዛማጅ የሆነ የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ ያለው(Valid Trade License)
  • •Vat Registration Certificate: የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፊኬት ያለው(Valid Trade License) (VAT registration Certificate)

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

ኮሚሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡አሸናፊው በዝርዝር መግለጫው መሠረት ስፋቱ 1.90ሜ X 0.60ሜ የሆነ ውፍረቱ ደግሞ ባለ 5ሚ.ሜ ትራንስፓረንት አክሊሪክ የፎቶ መስቀይ ማይካ ቦርድ ላይ ቀዳዳ በመብሳት የተዘጋጀ አንድ A4 እና አስር A5 መጠን ያላቸውን ፎቶ በስፔሰር መደቡ ላይ ማሰርቦ ርዱን ከጊድጊዳው ጋር ለማሰር የሚያስፈልጉ 4(አራት) ስፔሰር ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡
የፎቶ ህትመት የሌለው መሆኑ ይታወቅ ታትመው የተዘጋጁትን ፎቶዎች እና ፎቶዎቹን ከቦርዱ ጋር ለማያያዝ የሚያገለግሉትን ስፔሰሮች ኮሚሽኑ ያቀርባል፡፡
ስፋቱ 0.80ሜ X 0.60ሜ የሆነ ውፍረቱ ደግሞ ባለ 5ሚ.ሜ ትራንስፓረንት አክሊሪክ የፎቶ መስቀይ ማይካ ቦርድ ላይ ቀዳዳ በመብሳት የተዘጋጀ አንድ A4 እና ሦስት A5 መጠን ያላቸውን ፎቶ በስፔሰር መደቡ ላይ አስሮ የተዘጋጀው ቦታ ላይ መስቀል፡፡ ቦርዱን ከጊድጊዳው ጋር ለማሰር የሚያስፈልጉ 4(አራት) ስፔሰር ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡
ማሳሰቢያ፡- የፎቶ ህትመት የሌለው መሆኑ ይታወቅ ታትመው የተዘጋጁትን ፎቶዎች እና ፎቶዎቹን ከቦርዱ ጋር ለማያያዝ የሚያገለግሉትን ስፔሰሮች ኮሚሽኑ ያቀርባል፡፡
በባለ 3ሚ.ሜ ትራንስፓረንት አክሊሪክ ቦርድ እና bUV Print የሚታተመ A4 ፎቶ ከነ ስፔሰሩ በጉምሩክ ኮሚሽን ዋናው መስሪያ ቤት ተገኝ ቦርዱን ፎቶውን አቅርቦ የመስቀል ግዴ አለበት፡፡
Save Tender