Tender Detail

Tender Details

  • Company Ministry of Defense
  • Address , Phone: +251113692700
  • Website
  • Deadline01 Oct 2026, 3:00 PM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security24000
  • opening date2026-10-01 16:00:00
  • Sector Engineering Service

Defense Combat Engineering College

Ministry of Defense


Tender Information

TitleDefense Combat Engineering College
Descriptionየውሃ አቅርቦት እና የንፅህና ስራዎች ግዥ
Procuring EntityMinistry of Defense
Reference NoMOD-NCB-NC-0157-2019-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-10-01 15:00:00
Invitation Date2026-09-16 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:Entoto, Room ---
Entoto, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 929413951
Email: kalayouabrha8@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box ---, Postal Code: ---

LegalQualification

  • •በመንግሥት ኤሌክትሮኒክ የግዥ ሥርዓት ላይ በአቅራቢነት የተመዘገበ :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.7 መሠረት ተጫራቹ በመንግሥት ኤሌክትሮኒክ የግዥ ሥርዓት ላይ በአቅራቢነት የተመዘገበ ሲሆን፣

    (Ref: ተ. መ. 34.2 (መ))
  • •የጥቅም ግጭት:

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ከተጫራቹ ጋር የጥቅም ግጭት መኖሩ ሲታወቅ፣

    (Ref: ተ.መ 34.2 (ለ))
  • • የጋራ ማህበር:

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው ከጋራ ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ወይም ደብዳቤ ሲችል፣

    (Ref: ተ.መ. 34.2 (ቀ) )
  • •ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ወይም የንግድ ድርጅት ምዝገባ ምስክር ወረቀት:

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል፣

    (Ref: ተ.መ 34.2 (ሐ))
  • •የተ.እ.ታ ምዝገባ ምስክር ወረቀት:

    በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል

    ፣

    (Ref: ተ. መ. 34.2 (ሠ))
  • • በመንግሥት ግዥ እንዳይሳተፍ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የታገደ :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.4 መሠረት ከዚህ በፊት ከነበሩ የኮንትራት ግዴታዎች ጋር በተያያዘ ምክንያት በመንግሥት ግዥ እንዳይሳተፍ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን ያልታገደ ተጫራች ከሆነ፣

    (Ref: ተ.መ 34.2 (ሸ) )
  • •ህጋዊና ወቅታዊ ታክስ የተከፈለበት የምስክር ወረቀት:

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበት ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣

    (Ref: ተ. መ 34.2(ረ) )
  • •ዜግነት:

    ከዜግነት አወሳሰን ጋር በተያያዘ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 ላይ የተገለፀውን ሲያሟላ፣

    (Ref: ተ.መ 34.2 (ሀ))

Bid Security

Amount: 24000 ETB

Local Bidders Form: CPO, Bank_Guarantee

Terms and Conditions

1. ተጫራጅ ድርጅቶች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ሲያሰሩ "ለመከላከያ ውጊያ ምህንስና ኮሌጅ/Defense Combat Engineering College" ብለው ያሰሩ::
2. ተጫራጅ ድርጅቶች ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትናዎን በአካል የማቅረብ እንዲሁም የዋስትናውን ቅጂ (Copy) ሰካን (Scan) ተደርጎ በሲሰተም የማስገባት እና የማያያዝ ግዴታ አለባቸው፡፡
3. ተጫራች ድርጅቶች የራሱ የሆነ ጥልቅ የውሃ ጉድጓድ ያላው ሆኖ የራሱ ስለመሆኑ ከሚመለከታቸው ባለ ድርሻ አካላት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል እንዲሁም ጥልቅ የውሃ ጉድጓዱን ለመጠጥ አገልግሎት የሚውል መሆኑንና ጤናን የማይጎዳ መሆኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ማስረጃ ቅጂ ማቅረብ ሰካን (Scan) ተደርጎ በሲሰተም የማስገባት እና የማያያዝ ግዴታ አለባቸው፡፡
4. ተጫራጅ ድርጅቶች የውሃ አቅርቦቱ ለመጠጥ አገልግሎት የሚውል በመሆኑ ጥልቅ የውሃ ጉድጓዱን ንፁህ መሆኑንና ጤናን የማይጎዳ መሆኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ከሚመለከታቸው ባለድረሻ አካላት ማረጋገጫ ማቅረብ እና ማያያዝ አለባቸው፡፡
5. ተጫራጅ ድርጅቶች ለሚያቀርቡት ውሃ ከጤና ጋር በተያያዘ ዋስትና መውሰድ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
6. ተጫራጅ ድርጅቶች የሚያቀርቡት እና የሚያያዙት የንግድ ስራ ፈቃድ የንግድ ስራ መስክ (ዘርፍ) የፈሳሽ መሆን አለበት፡፡
7. ተጫራጅ ድርጅቶች ዓመታዊ ውል ለመዋዋል ፈቃደኛ መሆን አለባቸው፡፡
8. ተጫራጅ ድርጅቶች ንፁህ የመጠጥ ውሃ አቅርቦት አገልግሎት በባለ 20,000 ሊትር የውሃ ማመላለሻ ቦቲ ሆኖ፡- ሹፌር ፣ የሹፌር ደመወዝና የውሎ አበል ፣ ነዳጅና ሌሎች ተያያዥ ወጪዎች ጨምሮ በአሸናፊው ድርጅት የሚሸፈኑ ይሆናሉ፡፡
9. ተጫራጅ ድርጅቶች በሀገር አቀፍ ደረጃ በየወቅቱ ከሚኖሩ የነዳጅ ዋጋ ጭማሪዎች በተያያዘ የዋጋ ማሻሻያ መጠየቅ የለባቸውም፡፡
10. መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ (አማራጭ) ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በመሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
Save Tender

Cooperazione Internazionale (COOPI) re-advertised request for technical and financial proposals (PTN...

READ MORE
Oromia Bank S.C. invites Grade-1 Architecture and Engineering Consulting Firms to submit Expressions...

READ MORE