Tender Detail

Tender Details

  • Company Office Of Federal Auditor General
  • Address , Phone: +251910429457
  • Website
  • Deadline28 Sep 2026, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-09-28 11:00:00
  • Sector NonConsultancyServices

lot: 9 የሆቴል አገልግሎት ግዥ በቢሾፍቱ ከተማ ከባለ 3 እና 4 በፌዴራል ደረጃ ኮኮብ የተሰጣቸው ሆቴሎች ብቻ ነው መወዳደር የሚችል

Office Of Federal Auditor General


Tender Information

Titlelot: 9 የሆቴል አገልግሎት ግዥ በቢሾፍቱ ከተማ ከባለ 3 እና 4 በፌዴራል ደረጃ ኮኮብ የተሰጣቸው ሆቴሎች ብቻ ነው መወዳደር የሚችል
DescriptionProcurement of Hotel Service
Procuring EntityOffice Of Federal Auditor General
Reference NoOFAG-NCB-NC-0003-2019-BID-Limited
Procurement MethodLimited
Submission Deadline2026-09-28 10:00:00
Invitation Date2026-09-16 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:ofag, Room 2nd
aa, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 910429457
Email: info@ofag.gov.et
Mailing Address:P.O. Box 457, Postal Code: 115574468

LegalQualification

  • •Nationality:

    Nationality in accordance with ITB Clause 4.2.

    (Ref: 4.2)
  • •Valid tax clearance certificate:

    Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6

    (Ref: 4.6)
  • •Valid trade license or business organization registration certificate:

    Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6

    (Ref: 4.6)
  • •VAT registration certificate:

    Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.

    (Ref: 4.6)

TechnicalQualification

  • •Factor Criterion / Requirement Single Entity Joint Venture,Consortium or Association Documentation Requirement Action All Partners Combined Each Partner At Least One Partner General experience:

    History of non-performing contracts - Non-performance of a contract did not occur within the last years prior to the deadline for Bid submission, based on all information on fully settled disputes or litigation. A fully settled dispute or litigation is one that has been resolved in accordance with the Dispute Resolution Mechanism under the respective contract, and where all appeal instances available to the bidder have been exhausted.

    (Ref: 16)

FinancialQualification

  • •Financial Resources:

    The Bidder must demonstrate access to, or availability of, financial resources such as liquid assets, unencumbered real assets, lines of credit, and other financial means, other than any contractual advance payments to meet the following cash-flow requirement

    (Ref: 15)

ProfessionalQualification

  • •Number of staff:

    At least staff currently work for the Bidder.

    (Ref: 37.3 (b))

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions


ማሳሰቢያ
.የሆቴል አገልግሎት ግዥ በቢሾፍቱ ከተማ ከባለ 3 እና 4 በፌዴራል ደረጃ ኮኮብ የተሰጣቸው ሆቴሎች ብቻ ነው መወዳደር የሚችል፡
የሆቴል አገልግሎት አገልግሎቶች
1- የሪፍሬሽመንት አገልግሎት በቀን 2 ጊዜ(ሳምቡሳ፣ሳንዱች፣ራፕ፣ኬክ፣ሸይ፣ቡና፣ወተት እንዲሁም ከግማሽ ሊትር ውሃ ጋር)
2- የምሳ አገልግሎት ፡. -ኢንተርናሽናል እና ባህላዊ ምግብ (የተለያዩ አትክልቶች ኬክ እና ፍሩት ፣ውሃና ለስላሳ መጠጦች )
3- የእራት አገልግሎት ፡. -ኢንተርናሽናል እና ባህላዊ ምግብ (የተለያዩ አትክልቶች ኬክ እና ፍሩት ፣ውሃና ለስላሳ መጠጦች )
4- የአልጋ አገልግሎት ከቁርስ ጋር ፡. -ደረጃውን የጠበቀ መኝታ
5- እስከ 250 ሰዉ የሚይዝ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ሊኖረዉ ይገባል፡፡

 አገልግሎቱ ለአንድ አመት የሚቆይ ሲሆን አሸናፊዉ ድርጅት ባሸነፈበት ዋጋ ከላይ ለተጠቀሱት አገልግሎቶች ለአንድ ዓመት የሚቆይ ውል ገብቶ አገልግሎቱ በተፈለገበት ቀን የሆቴሉን አገልግሎ ማቅረብ ይኖርበታል ፡፡
 ተጫራቾች ከላይ ለተጠቀሱት የአገልግሎት ዓይነቶች የአንድ ሰዉ ዋጋ መሙላት ይኖርባቸዋል፡፡
 በዚህ ጨረታ አሸናፊ ከሆነ በኋላ ከላይ ለተጠቀሱት የሆቴል አገልግሎቶች እስከ አንድ ዓመት ድረስ የዋጋ ለዉጥ ማድረግ አይቻልም፡፡
 መ/ቤታችን የሆቴል አገልግሎት ለማግኘት ለሸናፊዉ ድርጅት አገልግሎቱ ከሚጀመርበት ቀን ሁለት ቀን አስቀድሞ በደብዳቤ ሲያሳዉቅ በተለያዩ ምክንያቶች አገልግሎቱን መከልከል አይችልም ፡፡
 አሸናፊዉ ድርጅት ከላይ የተተቀሱትን አገልግሎቶች የሚቀርቡት በአሸናፊዉ ድርጅት ሆቴል ብቻ ነዉ፡፡
 .መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘው ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
Save Tender