Procurement of Drug and Supplies
City Government of Addis Ababa Health Bureau Tirunesh Beijing General Hospital
Tender Information
| Title | Procurement of Drug and Supplies |
| Description | Procurement of Drug and Supplies |
| Procuring Entity | City Government of Addis Ababa Health Bureau Tirunesh Beijing General Hospital |
| Reference No | AAHBTBGH-NCB-G-0015-2019-BID-Limited |
| Procurement Method | Limited |
| Submission Deadline | 2026-09-21 09:00:00 |
| Invitation Date | 2026-09-16 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | tirunesh beijing hospital, Room Admin bul off 5 addis abeba, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 934202236 Email: mariyamhana11@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 1230/606, Postal Code: 1230/606 |
TechnicalQualification
- •የዕቃ ወይም የአገልግሎቱ የምርት ሃገር:
ተጫራቹ የጨረታ ማቅረቢያ ቅፅ በሚፈቅደው መሠረት ዕቃውን የሚያቀርበው ወይም አገልግሎቱን የሚሰጠው ከየት እንደሆነ ሳይገልጽ ሲቀር፣
(Ref: 37.4 (ሀ))
LegalQualification
- •የጥቅም ግጭት :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ከተጫራቹ ጋር የጥቅም ግጭት መኖሩ ሲታወቅ፣
(Ref: 4.3) - •በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን ድረ-ገፅ ላይ መመዝገብ :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.7 መሠረት ተጫራቹ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን ድረ-ገፅ ላይ ያልተመዘገበ ሲሆን፣ (የሀገር ውስጥ ተጫራቾች ብቻ ይመለከታል)፣
(Ref: 4.7) - •የታደሰ የንግድ ፈቃድ :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣
(Ref: 4.6 (ለ) (i) )
Bid Security
Amount: 50000 ETB
SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Local Bidders Form: CPO, Bank_Guarantee
Terms and Conditions
ሆስፒታሉ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ CPO ማቅረብ ግዴታ አለባቸው።ማንኛውም ተጫራች ጨረታው በተከፈተበት ቀን ብቻ ኪሼር ማስገባት ግዴታ አለበት።
