Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Customs Commission
  • Address , Phone: +251115577711
  • Website
  • Deadline13 May 2026, 2:00 PM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security500000
  • opening date2026-05-13 14:30:00
  • Sector Computer Laptop And Accessories

የጉምሩክ ኮሚሽን የዋናዉ መ/ቤት የኮር ኣይ 5 ዴስክ ቶፕ ኮምፒዩተር (Desktop computer core- i5) እና የኮር ኣይ 7 ላፕቶፕ ኮምፒዩተር(laptop computer core- i7) ግዥ

Ethiopian Customs Commission


Tender Information

Titleየጉምሩክ ኮሚሽን የዋናዉ መ/ቤት የኮር ኣይ 5 ዴስክ ቶፕ ኮምፒዩተር (Desktop computer core- i5) እና የኮር ኣይ 7 ላፕቶፕ ኮምፒዩተር(laptop computer core- i7) ግዥ
DescriptionProcurement of ICT Equipment
Procuring EntityEthiopian Customs Commission
Reference NoECC-NCB-G-0597-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-05-13 14:00:00
Invitation Date2026-04-23 02:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typetwo envelop

Contact Information

Physical Address:• የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋናው መስሪያ ቤት መስቀል አደባባይ ከቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት ጎን ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ ላይ 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል, Room 4th floor
• Addis Ababa (አዲስ አበባ), Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 116733815
Email: hocrecordopr@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 2559, Postal Code: 1000

TechnicalQualification

  • •Warranty:

    Bidder has to submit Description of the organization of the warranty offered in accordance with the conditions laid down in GCC Clause 23;

    (Ref: ITB 35.4)
  • •Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet:

    Bidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements .

    (Ref: ITB 35.4)
  • •Delivery and Completion Schedule:

    Bidder has failed to submit dated Delivery and Completion Schedule presented as per template in Section 6, Statement of Requirements

    (Ref: ITB 35.4)

LegalQualification

  • •Nationality:

    Nationality

    (Ref: Bidder's have nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2.)
  • •ቡሁኔታ ላይ ያልተመሠረት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Security) ብር 500,000.00(አምስት መቶ ሺህ ብር) በሲስተም ተያይዞ በአካል መቅረብ አለበት:

    ቡሁኔታ ላይ ያልተመሠረት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Security) ብር 500,000.00(አምስት መቶ ሺህ ብር) በሲስተም ተያይዞ በአካል መቅረብ አለበት

    (Ref: ቡሁኔታ ላይ ያልተመሠረት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Security) ብር 500,000.00(አምስት መቶ ሺህ ብር) በሲስተም ተያይዞ በአካል መቅረብ አለበት)
  • •የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት መቅረብ አለበት(Business Organization Registration Certificate):

    የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት መቅረብ አለበት(Business Organization Registration Certificate)

    (Ref: የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት መቅረብ አለበት(Business Organization Registration Certificate))
  • •conflict of interest:

    conflict of interest

    (Ref: Bidder is found to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3)
  • •በዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ ያለዉ (Valid Trade License):

    በዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ ያለዉ (Valid Trade License)

    (Ref: Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);)
  • •ግብር ከሚከፍሉበት መስሪያቤት በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ጊዜው ያላለፈበት (valid tax clearance certificate):

    Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);

    (Ref: Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);)
  • •የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት ያለዉ (VAT registration certificate):

    Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)

    (Ref: Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii))

Bid Security

Amount: 500000 ETB

SME Bid Security Form: CPO, Bank_Guarantee

Foreign Bidders Form: CPO, Bank_Guarantee

Local Bidders Form: CPO, Bank_Guarantee

Terms and Conditions

ኮሚሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡ በጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች የኮር ኣይ 5 ዴስክ ቶፕ ኮምፒዩተር (Desktop computer core- i5) እና የኮር ኣይ 7 ላፕቶፕ ኮምፒዩተር(laptop computer core- i7) በዝርዝር መግለጫው መሰረት የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡ ማንኛውም ተጫራች በዘርፉ(በመስኩ) የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ(Valid Trade License)፣ ጊዜው ያላለፈበት በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ግብር ከሚከፍሉበት መስሪያ ቤት የሚሠጥ ከግብረ ዕዳ ነፃ ስለመሆን እና በጨረታ መሳተፍ ስለመቻል የሚሠጥ ሰነድ( Valid Tax Clearance Certificat)፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፊኬት (Vat Registration Certificate)፣ የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት(Business Organization Registration Certificate) እና በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የጨረታ ማስከበሪያ( Bid Security ) ብር 500,000 /አምስት መቶ ሺህ ብር/ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በሲስተምም የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡• ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በሲስተም ማቅረብ እንዳለ ሆኖ ዋናው በአካል ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት ቂርቆስ ክፍለ ከተማ፤ ጥላሁን ገሰሰ አደባባይ፣ ሴንጅ ዮሴፍ ት/ቤት አጠገብ ይርጋ ሃይሌ ህንጻ 4ኛፎቅ ግዥ ክፍል ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በአካል ካልቀረበ በሲስተም መቅረቡ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና እንደቀረበ አያስቆጥርም፡፡በጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች አሸናፊ የሆነበትን ኮምፒውተር በዝርዝር መግለጫው መሠረት የመጫን፣ የማራገፍ፣የማጓጓዣ እና ሌሎች ተዛማጅ ወጪዎች ቢኖሩ ወጪውን ሸፍኖ በጉምሩክ የዕቃ ማከማቻ መጋዘን ድረስ የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡
ማሳሰቢያ፡- በጨረታ አሸናፊ የሆነ ተጫራች ገቢ ላደረገው ኮምፒውተር የ1(አንድ) ዓመት ዋስትና ለመስጠት ግዴታ ገብቷል፡፡
Save Tender

Computer Accessories Lot 16 RFQ/2019

READ MORE
Ethiopian Agricultural Transformation Institute (ATI) invites bids (RFB No. ET-ATI-573877-GO-RFB, Wo...

READ MORE
Computer Accessories Lot 7 RFQ/2019

READ MORE