Procurement of Transportation and Logistics Service
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | Procurement of Transportation and Logistics Service |
| Description | በባህርዳር ጉ/ኮ/ቅ/ፅ/ቤት ለቡሬ ኢንዱስትሪ ፓርክ ሰራተኞች ተሸከርካሪ ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-NC-1366-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-06-29 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-06-24 17:11:50 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | bahirdar abay mado kebele 11 zemen constraction gon, Room 3rd floor room 306 bahirdar, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 583207051 Email: BDcustomsrecored2017@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box -, Postal Code: - |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
- •Other Documents: የባለቤትነት ሊብሬ
- •Other Documents: ቦሎ የተደረገበት ማስረጃ
- •Other Documents: በማህበር/በሽርክና የተደራጀ ከሆነ ውል የያዙበትን ሰነድ
- •Other Documents: የሶስተኛ ወገን ማስረጃ
- •Other Documents: የውክልና ወረቀት
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
1.የሹፌር ወጭ ደሞዝ፤ ነዳጅ በራሱ ችሎ መስራት ፈቃደኛ የሆነ፡፡ 2. ተወዳዳሪዎች ለሚወዳደሩበት መስመር የተወዳደረበትን ተሸከርካሪ በአካል ባ/ዳር ጉ/ቅ/ፅ/ቤት ማሳየት ይኖርበታል፡፡ 3.የአገልግሎት ጊዜዉ ለሁለት ወር ሆኖ እንደየ አስፈላጊነቱ ሊራዘም የሚችል መሆኑ ይታወቅ 5.ጥሩ የተሽከርካሪ ይዞታ ያለዉ ዝናብ፣ፀሀይና አቧራ የማያስገባ እና ምንም ጉዳት በተሽከርካሪዉ አካል ላይ ያልደረሰበት 6.ለቡሬ ኢንዱስትሪ ፓርክ ቢሮ ሰራተኞች ጠዋት 1፡55 ሰዓት ከቤታቸው ወደ ቢሮ ለማድረስ ከቢሮ 11፡05 ሰዓት መነሻ ወደ ቤታቸው ለማድረስ የትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት የሚችል 7.ለዚህ መስመር የተወዳደረበትን ታርጋ ቁጥር መመዝገብና የተጠየቀውን የተሸከርካሪውን መረጃዎች ማስገባት ግዴታ አለበት 8.ከዚህ በፊት በቅ/ፅ/ቤታችን ውል ወስዶ እያገለገለ ያለ ተሸከርካሪ መወዳደር አይቻልም አሸናፊ የሚሆነው ያቀረበው ዋጋ የገበያ ዋጋ መሆኑ ከተረጋገጠ እና ያቀረበው ተሸከርካሪ በመስሪያ ቤታችን የግዥ ቴክኒክ ኮሚቴ ተቀባይነት ካገኜ ይሆናል ክፍያ የሚከፈለው የወሩ መጨረሻ እስከ 10 ተከታታይ ቀናት ሆኖ አገልግሎቱን እንደሰጠ በሚመለከተው ክፍል ተረጋግጦ ህጋዊ የሆነ ቫት የሚያሳይ ደረሰኝ ሲያቀርብ ይሆናል ስራ የሚጀምረው ዝርዝር የውል አስተዳደር ከመስሪያ ቤታችን ጋር መፈራረም ግዴታ አለበት
ማሳሰቢያ ፡- ለተወዳደረበት መስመር ዋጋ የተሰጠበትን ታርጋ ቁጥር ማስገባት እና የተጠየቀውን የተሸከርካሪውን መረጃ /ሰነድ/ ማየያዝ አለበት ፡፡ አሸናፊው ድርጅት ውል የሚይዘው በሰኔ ወር ሆኖ ለ 2 ወራት መሆኑ ታውቆ ውል ለመያዝ ፈቃደኛ መሆን አለበትመስሪያ ቤቱ ያወጣዉን ፕሮፎርማ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡ አድራሻ ባህር ዳር አባይ ማዶ ቀበሌ 11 ዘመን ኮንስትራክሽን ጎን ነን 0583207051
ማሳሰቢያ ፡- ለተወዳደረበት መስመር ዋጋ የተሰጠበትን ታርጋ ቁጥር ማስገባት እና የተጠየቀውን የተሸከርካሪውን መረጃ /ሰነድ/ ማየያዝ አለበት ፡፡ አሸናፊው ድርጅት ውል የሚይዘው በሰኔ ወር ሆኖ ለ 2 ወራት መሆኑ ታውቆ ውል ለመያዝ ፈቃደኛ መሆን አለበትመስሪያ ቤቱ ያወጣዉን ፕሮፎርማ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡ አድራሻ ባህር ዳር አባይ ማዶ ቀበሌ 11 ዘመን ኮንስትራክሽን ጎን ነን 0583207051
