Tender Detail

Tender Details

  • Company Addis Ababa Road Authority
  • Address Pushkin, Addis Ababa, Ethiopia, Phone: +251113713400
  • Website
  • Deadline09 Oct 2026, 11:00 AM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security500000
  • opening date2026-10-09 12:00:00
  • Sector Goods

Asphalt Hot Mix (Wearing and Binder Course

Addis Ababa Road Authority


Tender Information

TitleAsphalt Hot Mix (Wearing and Binder Course
Descriptionየግንባታ እቃዎች ግዥ
Procuring EntityAddis Ababa Road Authority
Reference NoAACRA-NCB-G-0031-2019-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-10-09 11:00:00
Invitation Date2026-09-17 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typetwo envelop

Contact Information

Physical Address:pushkin, Room 1st
Addis Ababa, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 113714103
Email: aacra@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 9206, Postal Code: 1000

LegalQualification

  • •የታደሰ የንግድ ፈቃድ :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣

    (Ref: 4.6 (ለ) (i) )
  • •የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ወይም የንግድ ፈቃድ:

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ሐ) መሠረት የውጭ ሀገር ተጫራች ሆኖ ከተቋቋመበት ሀገር የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣

    (Ref: 4.6 (ሐ))
  • •የተጨማሪ እሴት የምዝገባ ሰርቲፊኬት :

    በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣ 

    (Ref: 4.6 (ለ) (ii))
  • •ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣

    (Ref: 4.6 (ለ) (iii) )

TechnicalQualification

  • •የባለቤትነት ማረጋገጫ:

    ተጫራቾች የራሳቸው የሆነ የአስፋልት ማምረቻ ፕላንት፣ክሬሸር እና ኳሪ ሊኖራቸው ይገባል፡፡የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ሊብሬ እንዲሁም በውልና ማስረጃ የተረጋገጠ ውክልና ወይም ለዚህ ጨረታ የአቅርቦት ጊዜ የሚሸፍን የኪራይ ውል ለውል ዘመኑ የሰነድ ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው፡፡ ማረጋገጫ ያላቀረበ ተጫራች ከውድድር ውጪ ይደረጋል፡፡

    (Ref: 3)
  • • ዲዛይን ሚክስ እና ላብራቶር ፍተሻ :

    ተጫራቾች የሚያቀርቡት ምርት በክፍል 6 በተገለፀው የቴክኒክ ፍላጎት መግለጫ መሰረት መሆኑን የሚያረጋግጥ ከታወቀ ላብራቶሪ ማዕከል ወይም በሌላ 3ኛ ወገን አማካሪ የተረጋገጠ የላብራቶሪ ፍተሻ ዉሳኔ እና ሚክስ ዲዛይን ዶክመንት ማቅረብ ያለባቸው ሲሆን ሰነዱ ከተዘጋጀ 12 ወር ( 1 ዓመት) መብለጥ የለበትም፤ የቀረበው ዶክመንት ክፍል 6 የተቀመጠው የጥራት መግለጫ ማሟላት አለበት

    (Ref: 3)
  • •ማሽኑ ካሊቢሬት የተደረገበት ህጋዊ ሰነድ:

    ለሚቀርበዉ ማሽን ካልብሬት የተደረገበት ህጋዊ ሰነድ ማቅረብ አለባቸው እነዚህን ሰነዶች ማቅረብ ያልቻለ ተጫራች ከውድድር ውጭ ይደረጋል፡፡ 

    (Ref: 57.0)
  • •አቅርቦትን በተመለከተ:

    አሸናፊ ተጫራቾች ውል ከተዋዋሉበት ቀን ጀምሮ በ5 ቀናት ውስጥ የእያንዳንዱን ሎት ቢያንስ በቀን 600 ቶን በቀንም ሆነ በማታ የስራ ሸፍት ማቅረብ ይኖርበታል እንደ አስፈላጊነቱ ፍላጎቱ እስከ ሚጠናቀቅ ድረስ ባለስልጣን መ/ቤቱ በሚያቀርበው ጥያቄ መሰረት ከ600 ቶን በላይ በቀንም ሆነ በማታ የስራ ሸፍት ማዘዝ ይቻላል፡፡ ተጫራቹ ስምምነቱን በፅሁፍ ከቴክኒክ ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለበት::

    (Ref: 57.1)
  • •የአስፋልት ፕላንት አቅም:

    ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ሎት የሚያቀርቡት የአስፋልት ፕላንት ሰነድ በቀን 1000 ቶን እና ከዛ በላይ የማምረት አቅም ሊኖረዉ የገባል፡፡

    በሁለቱም ሎት ለመወዳዳር በቀን 1000 ቶን እና ከዛ በላይ ማምረት የሚችሉ ሁለት ፕላንት ሊኖረው ይገባል ይህንንም ተጫራቹ ስምምነቱን በፅሁፍ ከቴክኒክ ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለበት፡፡ለዚህም የሰነድ ማረጋገጫ ማቅረብ አለበት፡፡

    (Ref: 3)
  • •GPS በተመለከተ:

    ተጫራቾች የግብዓት ምርት አቅርቦት የሚያከናውኑበት ተሸከርካሪዎች በራሱ ወጪ ጂፒኤስ (GPS) በማስገጠም የማቅረብ ግዴታ አለበት የGPS ሥርዓቱ በባለስልጣኑ መሥሪያ ቤት በተመደቡ ባለሙያዎች የቀጥታ እና የቅርብ ክትትል እንዲደረግበት የሚያስችል ሲሆን፣ አቅራቢው የሥርዓቱን Username እና Password ለባለስልጣን መ/ቤት መስጠት ይኖርበታል።ለዚህም ተጫራቹ ስምምነቱን በፅሁፍ ከቴክኒክ ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለበት፡፡

    (Ref: 57.1)
  • •የክብደት ልኬት:

    ተጫራች በእያንዳንዱ ጭነት ለሚቀርበው ምርት ክብደት መጠን መለካት ያለበት ሲሆን በማምረቻው ቦታ የምድር ሚዛን ወይም control Room print out ያለው መሆኑን በጽሑፍ ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው፡፡ የምድር ሚዛን ወይም control Room print out የሌለው ወይም የጽሑፍ ማረጋገጫ ያላቀረበ ተጫራች በቴክኒክ ግምገማ ወቅት ከጨረታ ውድድር ውጪ ይደረጋል፡፡

    (Ref: 3)
  • •የፍላጎት መግለጫ(specification):

    ተጫራቾች በክፍል 6 በPDF በተቀመጠው ፍላጎት መግለጫ መሰረት ስፔሲፊኬሽናቸውን ማቅረብ አለባቸው 

    (Ref: 3)

FinancialQualification

  • •የፋይናንስ አቅም:

    በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሰንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 15.2 (ለ) መሰረት ተጫራቾች ይህን ውል በተገቢው መንገድ ለማከናወን በቂ የፋይናንስ አቅም ያላቸው መሆኑን በሚያሳይ መልኩ የጨረታ ዝርዝር መረጃ ሰንጠረዥ በሚያዘው መሰረት በክፍል 4 የተመለከተውን የተጫራቾች የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሞልተው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ወይም ይህን ውል ለማከናወን የሚያስችል የፋይናንስ ድጋፍ የብድር ስምምነት ከታወቀ ባንክ ቢያንስ 50 ሚሊዮን ብር በማቅረብ ማረጋገጥ ይኖርባቸዋል ወይም የፋይናንስ አቅማቸውን የሚያሳይ ከታወቀ ባንክ የተረጋገጠ የሂሳብ መግለጫ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

    (Ref: 3)
  • •የኦዲት ሪፖርት:

    ተጫራቾች በቂ የሆነ የፋይናንስ አቅም ያላቸው መሆኑን የሚያሳይ በገለልተኛ ኦዲተር የተረጋገጠ ያለፉት 2 ዓመታት የኦዲት ሪፖርት ማቅረብ አለባቸው፡፡

    (Ref: 3)

PerformanceQualification

  • •አፈጻጸም:

    ማንኛውም ተጫራች ባለፉት 2 ዓመታት ውስጥ ከባለስልጣን መ/ቤቱ ጋር በአግባቡ ያልፈጸመው ውል ካለው ወይም በእያንዳንዱ በዚህ ጨረታ በቀረበው ምርት ዓይነት ውል ኖሮት ደካማ አፈጻጸም ያለው በግልግል ወይም አስተዳደራዊ ውሳኔ የተሰጠው ተጫራች በዚህ ጨረታ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡ 

    (Ref: 3)

Bid Security

Amount: 500000 ETB

SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise

Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Local Bidders Form: CPO, Bank_Guarantee

Terms and Conditions

ባለስልጣን መ/ቤቱ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ተጫራጮች ኪይ(key share)ማድረግ አለባቸው፡፡
Save Tender