Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Customs Commission
  • Address , Phone: +251115577711
  • Website
  • Deadline19 Oct 2026, 9:00 AM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security80000
  • opening date2026-10-19 10:00:00
  • Sector NonConsultancyServices

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መሥሪያ ቤት ለሚያዘጋጃቸው የስልጠና አገልግሎቶች የሚውሉ የስልጠና መስተንግዶ እና ግብዓት ግዥ

Ethiopian Customs Commission


Tender Information

Titleየኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መሥሪያ ቤት ለሚያዘጋጃቸው የስልጠና አገልግሎቶች የሚውሉ የስልጠና መስተንግዶ እና ግብዓት ግዥ
DescriptionProcurement of Training and Capacity Building (Consultancy Services)
Procuring EntityEthiopian Customs Commission
Reference NoECC-NCB-NC-0039-2019-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-10-19 09:00:00
Invitation Date2026-09-18 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typetwo envelop

Contact Information

Physical Address:ቂርቆስ ክፍለ ከተማ፤ ጥላሁን ገሰሰ አደባባይ፣ ሴንጅ ዮሴፍ ት/ቤት አጠገብ ይርጋ ሃይሌ ህንጻ ግዥና ፋይናንስ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት, 4ኛ ፎቅ, ግዥ ክፍል, Room procurement unit 4th floor
አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 115577711
Email: hocrecordopr@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 2559, Postal Code: 1000

LegalQualification

  • •Valid tax clearance certificate:

    Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6

    (Ref: 4.6)
  • •Nationality:

    Nationality in accordance with ITB Clause 4.2.

    (Ref: 4.2)
  • •VAT registration certificate:

    Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.

    (Ref: 4.6)
  • •Conflict of Interest:

    No conflict of interest as described in ITB Clause 6.

    (Ref: 4.3)
  • •Valid trade license :

    Having been submitted valid trade license issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6

    (Ref: 4.6)
  • •Bid Security:

    ዋስትና (Bid Security) ብር 80,000.00(ሰማኒያ ሺ ብር) በሲስተም ማያያዝ እንደተጠበቀ ሆኖ የጨረታ ማስከሪያውን ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በአካል ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡

    (Ref: Bid Security)
  • •ሜኑ(የምግብ ዝርዝር) :

    ሜኑ(የምግብ ዝርዝር) :-   ተጫራቾች ለአንደኛ ደረጃ እራት ወይም ምሳ እና  አንደኛ ደረጃ ሪፍሬሽመንት የምያቀርቧቸው የምግብ ዓይነት ዝርዝሮች ወይም ሜኑ በሲስተም አያይዞ የማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡

    (Ref: ሜኑ(የምግብ ዝርዝር) )

TechnicalQualification

  • •Schedule of Requirements:

    Bidder has to complete its Schedule of Requirements + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with Terms of Reference presented as per template in Section 6, Schedule of Requirements

    (Ref: Schedule of Requirements)

Bid Security

Amount: 80000 ETB

SME Bid Security Form: CPO, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, Bank_Guarantee

Foreign Bidders Form: CPO, Bank_Guarantee

Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Terms and Conditions

ኮሚሽናችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Security) ብር 80,000.00 (ሰማኒያ ሺ ብር) በe-GP ሲስተም ማያያዝ እንዳለ ሆኖ ዋናው በአካል ጥላሁን ገሰሰ አደባባይ፣ ሴንጅ ዮሴፍ ት/ቤት አጠገብ ይርጋ ሃይሌ ህንጻ 4ኛ ፎቅ, ግዥ ክፍል በሚገኘው ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት ማቅረብ አለባቸው፡፡ማሳሰቢያ፡-ዋጋ እንዲሰጥባቸው የተዘረዘሩ የሆቴል አገልግሎቶች በሙሉ ዋጋ መስጠት ያስፈልጋል ነገር ግን ተጫራቹ ዋጋ እንዲሰጥባቸው ከተዘረዘሩ የሆቴል አገልግሎቶች ውስጥ ዋጋ ያልሰጠባቸው የሆቴል አገልግሎቶች ቢኖሩ አገልግሎቶቹን በነፃ ለማቅረብ ተስማምቷል፡፡አሸናፊው ድርጅት በሰጠው ዋጋ ለአንድ ዓመት የሆቴል መድተንግዶ አገልግሎት የሚሰጥ መሆኑ ይታወቅ፡፡
Save Tender