Modjo Customs Branch Office Procurement Of Freight Service/የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የጭነት አገልግሎት ግዥ
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | Modjo Customs Branch Office Procurement Of Freight Service/የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የጭነት አገልግሎት ግዥ |
| Description | Procurement of Transportation and Logistics Service |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-NC-0112-2019-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-09-29 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-09-18 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | mojo dry port, Room modjo customs b/o 4rth 421 Modjo, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 222361314 Email: mojomra@mail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box -, Postal Code: - |
LegalQualification
- •VAT registration certificate:
Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.
(Ref: 4.6) - •Valid trade license:
Having been submitted valid trade license certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6) - •Valid tax clearance certificate(ከተሰጠበት ስድስት ወር ያላለፈው):
Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6) - •Bid security :
Bid security/የጨረታ ማስከበሪያ(70,000 birr) እና ድጋፍ ደብዳቤ ከሆነ ካደረጀው የመንግስት መ/ቤቱ በላይ ኃላፊ የተፈረመ እና በጨረታ ላይ የተጠየቀው ብር መጠን በትክክል የተጻፈበት እና እርጥብ ማህተም የተደረገበት መሆን አለበት፡፡
(Ref: ITB) - •የኦፕሬተር ብቃት ማረጋገጫ ሰርትፊኬት:
የኦፕሬተር ብቃት ማረጋገጫ ሰርትፊኬት
(Ref: ITB) - •የሶስተኛ ወገን ኢንሹራንስ ሰርትፊኬት:
የሶስተኛ ወገን ኢንሹራንስ ሰርትፊኬት
(Ref: ITB) - •Business Organization Registration Certificate:
Having been submitted business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: ITB)
Bid Security
Amount: 70000 ETB
SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO
Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
Terms and Conditions
1. የጨረታ ማስከበረያ Modjo Customs Branch Office ወይም የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በሚል መሰራት ይኖርበታል፡፡
2. የጨረታ ማስከበረያ ከጨረታ ከመከፈቱ ከ30 ደቂቃ በፊት ሞጆ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ግዥ ክፍል 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 421 ማስረከብ ይኖርባችዋል፡፡
3. የጨረታ ማስከበረያ e-GP ሲስተሙ ላይ ስካን ተደርጎ መጫን/Attach/ ማድረግ ይኖርባችዋል፡፡
4. የጨረታ ማስከበሪያ በድጋፍ ደብዳቤ ከሆነ ከአደራጀዉ መ/ቤት የገንዘቡ መጠን ተጠቅሶ እና በሚመለከተዉ የመስሪያ ቤቱ በበላይ አመራር ተፈርሞ መቅረብ አለበት፡፡ የገንዘቡ መጠን ያልተጠቀሰ የጨረታ ማስከበሪያ ተቀባይነት አይኖረዉም፡፡
5. የጭነት አገልግሎት ኪራይ ዋጋ መሙያ ቦታ በItem Specification ስር በBill of Material በተዘረዘሩት ቦታዎች በማየት መሙላት አለባችሁ፡፡
6. በጨረታ ሰነዱ ላይ የሚሞሉት የጭነት አገልግሎት ኪራይ ዋጋዎች ጨረታን ያሸነፈዉ ድርጅት ከመ/ቤቱ ከተዋዋለበት ቀን ጀምሮ ለአንድ አመት እና በላይ ይሆናል፡፡
7. የሚቀረቡ የጭነት ተሸከርካሪዎች በጥሩ አቋም ላይ ያሉ ወይም ደረጃቸውን የጠበቁና በቅርጫፍ ጽ/ቤታችን በሚፈልጉበት ጊዜ ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት፡፡
8. ቅ/ጽ/ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በክፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
