Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Customs Commission
  • Address , Phone: +251115577711
  • Website
  • Deadline27 Jun 2026, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Sector Equipment , Office Equipment

Procurement of Office Equipment

Ethiopian Customs Commission


Tender Information

TitleProcurement of Office Equipment
Descriptionየድሬዳዋ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የአራት ወር ለሰራተኞች የሚሰጥ ባለ 0.5 ሊትር የታሸገ የመጠጥ ውሃ ግዥ
Procuring EntityEthiopian Customs Commission
Reference NoECC-NCB-G-1374-2018-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-06-27 10:00:00
Invitation Date2026-06-25 17:20:45
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:ሳቢያን እሸት ግሮሰሪ አጠገብ በሚገኘው የድሮው ይገዙ ሆቴል ህንፃ ላይ እንገኛለን፡፡, Room በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የመጀመሪያው ህንፃ ላይ የግዥና ፋይናንስ አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር-02 ሳቢያን እሸት ግሮሰሪ አጠገብ በሚገኘው የድሮው ይገዙ ሆቴል ህንፃ ላይ እንገኛለን፡፡
ድሬዳዋ, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 251110765
Email: diredawacustomsad@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 34, Postal Code: -

Eligibility Requirements

  • •Valid Trade License: Valid Trade License/ በዘርፉ ወይም በመስኩ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸው መሆን አለባቸው፡፡
  • •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate/ የቫት ወይም የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው፡፡
  • •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clerance Certificate/ በጨረታ መወዳደር የሚያስችል የዘመኑን ግብር የተከፈለበትን ታክስ ክሊራንስ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
  • •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate/ የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው፡፡
  • •Other Documents: Tin No. Certificate

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ የዋጋ ማቅረቢያ ግዥውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ማንኛውም በዋጋ ማቅረቢያ ግዥው ለመሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች የሚከተሉትን የህጋዊነት ማረጋገጫ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡- በዘርፉ ወይም በመስኩ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፍኬት፣ የቫት ወይም የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ በጨረታ መወዳደር የሚያስችል የዘመኑን ግብር የተከፈለበትን ታክስ ክሊራንስ) ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
- እነዚህን ከላይ የተዘረዘሩትን ጉዳዮች ተጫራቾች በሚገባ ተገንዝበው እና አሟልተው በጨረታው ለመሳተፍ መቅረብ አለባቸው፡፡ ይህን ሳያሟሉ የቀሩ ከሆነ በጨረታው ለመሳተፍ የማይችሉ መሆኑን ከወዲሁ ማወቅ አለባቸው፡፡
Save Tender