LOT 30 IOT procurement of Different types of fabric
Dire Dawa University
Tender Information
| Title | LOT 30 IOT procurement of Different types of fabric |
| Description | LOT 30 IOT procurement of Different types of fabric |
| Procuring Entity | Dire Dawa University |
| Reference No | DDU-NCB-G-0556-2017-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-06-25 09:30:00 |
| Invitation Date | 2025-05-07 10:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | dire dawa, Room FLOOR 1/ROOM 34 dire dawa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 254110585 Email: dduiot@ddu.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 1362, Postal Code: 3000 |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ከላይ በተጠቀሰው ዝርዝር አቅርቦትፕሮፎር አሸናፊ የማጓጓዣ ወጪውን ሸፍኖ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ግቢ ድረስ ማቅረብ የሚጠበቅበት ሲሆን ይህን ከግምት ውስጥ በማስገባት እንዲወዳደሩ ይጠበቃል፡፡
ፕሮፎርማ አሸናፊ ዩኒቨርሲቲው በሚመድበው ባለሙያ የአቅርቦቱን ትክክለኛነት አስመርምሮ ያስረክባል፡፡ በመጫን እና በማጓጓዝ ሂደት ላይ የጥራት ችግር ካለ አቅራቢው ኃላፊነቱን ይወስዳል፡፡ የጎደለ ወይም ከስፔስፊኬሽን (መስፈርት)ውጪ የሆኑ አቅርቦቶችን አሸናፊው በራሱ ወጪ ይመልሳል፡፡
ዩኒቨርሲቲው እንደአስፈላጊነቱ የአቅርቦቱን መጠን 20% ሊቀንስ ወይም ሊጨምር ይችላል፤
ፕሮፎርማ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀነው፡፡