procurement of vehicle maintenance የተሸከርካሪ ጥገና/የጋራጅ አገልግሎት Mto2
Ministry of Revenue
Tender Information
| Title | procurement of vehicle maintenance የተሸከርካሪ ጥገና/የጋራጅ አገልግሎት Mto2 |
| Description | Lot-13 የተሸከርካሪ ጥገና/የጋራጅ አገልግሎት Mto2 |
| Procuring Entity | Ministry of Revenue |
| Reference No | MoR-NCB-NC-0346-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-05-10 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-04-30 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Mexico infront of Genet Hotel kassa grand mall, Room 11th/03 A.A, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 115583727 Email: mormto2procurment@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 0000, Postal Code: 1000 |
LegalQualification
- •all service must be supplied based on the bid.:
Procurement of vehicle maintenance
(Ref: MoR-NCB-NC-0346-2018-BID-Open)
Bid Security
Amount: 10000 ETB
SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, Bank_Guarantee
Local Bidders Form: Bank_Guarantee
Terms and Conditions
1.አሸናፊው አቅራቢ ያሸነፈበትን አገልግሎት በራሱ ወርክ ሾፕ ተሸከርካሪዎቹን በመጠገን ማስረከብ አለበት፡፡
2.መስሪያ ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
3.ማንኛውም ተጫራች ሲጫረት የተዘረዘሩትን ተሸከርካሪዎች ማለትም
1. ቶዮታ ፕራዶ
2. ቶዮታ ያሪስ
3. ቶዮታ ኮሮላ
4. ቶዮታ ሀይሉክስ
5. ቶዮታ ቪትስ
6. ቶዮታ ፕራዶ
7. ኒሳን ሚኒባስ
8.ሀውንዳይ ቱክሰን
9.ሉግሰንግ
10.ራቫ ፎር ….. በሲስተሙ በዋጋ መሙያ ቅፅ ላይ ሲሞላ የሚሞላው ዋጋ በሁሉም የጥገና አገልግሎት ስራዎች ላይ አንድ አይነት አማካኝ ዋጋ ሲሆን አሸናፊ ሲሆኑ እና ውል ሲታሰር የሁሉንም ተሸከርካሪ የጥገና ዋጋ ትይዩ የሞሉት ስራ ዋጋ ከላይ ለተዘረዘሩት ተሸከርካሪዎች በሙሉ ያገለግላል በመሆኑም ዋጋ ሲሞሉ አማካኝ እና ሊያዋጣዎት የሚችልን ዋጋ እንዲሞሉ እናሳውቃለን፡፡
4.ማንኛውም ተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ በብሔራዊ ባንክ ከተፈቀደላቸው የፋይናንስ ተቋማት ለጨረታ ዋስትና የሚሆን ሲፒኦ (CPO) ብቻ ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ማቅረብ ይኖርበታል እንዲሁም ሲፒኦ (CPO) ሲያሰሩ በገቢዎች ሚኒስቴር መካከለኛ ግብር ከፋዬች ቁጥር 2 ቅ/ጽ/ቤት መሆን አለበት፡፡በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ከሆነ ካደራጃቸው አካል የመስሪያ ቤቱ ሀላፊ ብቻ የተፈረመ ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው ከዚያ ውጭ የሚቀርብ ደብዳቤ ተቀባይነት የለውም፡፡
5.ማንኛውም ተጫራች ጨረታው ሲከፈት ቴክኒካል እና ፋይናንሻል KEY በሠዓቱ ሼር ማድረግ ይጠበቅባቸዋል፡፡ኪይ በሰዓቱ ሼር ሳያደርግ ቀርቶ የመክፈቻ ሰዓት ቢያልፍ ውድቅ እንደምትሆኑ እናሳውቃለን፡፡