የጠጠር (00) እና 01 ፊኖ ግዥ
Addis Ababa Road Authority
Tender Information
| Title | የጠጠር (00) እና 01 ፊኖ ግዥ |
| Description | Procurement of Construction Materials |
| Procuring Entity | Addis Ababa Road Authority |
| Reference No | AACRA-NCB-G-0036-2019-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-10-19 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-09-22 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | two envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Pushkin squire, Room 023 Addis Ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 113722825 Email: aacra@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 9206, Postal Code: 1000 |
LegalQualification
- •Nationality :
Nationality in accordance with ITB Clause 4.2.
(Ref: ITB Clause 4.2) - •Valid tax clearance certificate for Domestic Bidders :
Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii)
(Ref: 4.6(b)(iii)) - •VAT registration certificate for Domestic Bidders:
Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4. 6(b)(ii)
(Ref: 4.6(b)(ii)) - •Debarred by a decision of the Public Procurement and Property Authority :
Bidder has been debarred by a decision of the Public Procurement and Property Administration Agency from participating in public procurements for breach of its obligation under previous contracts, in accordance with ITB Clause 4.4.
(Ref: 4.4) - •Business registration:
Business Registration Certificate
(Ref: 4.6) - •Bid Security:
ተጫራቾች ለእያንዳንዱ የምርት አይነት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ/unconditional bank guarantee/ ብር 500,000.00 ከታወቀ ባንክ አዘጋጅቶ ኮፒው በሲስተም ላይ ተያይዞ መቅረብ አለበት፡፡
(Ref: 4.8) - •TIN:
TIN Certificate
(Ref: 4.8) - •Trade License:
Valid Trade License
(Ref: 4.8)
TechnicalQualification
- •የክሬሸር ባለቤትነት ማረጋገጫ ሊብሬ:
የክሬሸር ባለቤትነት ማረጋገጫ ሊብሬ ወይም የባለቤትነት ሰነድ ወይም ህጋዊ ውክልና የተቆፋሪ መዕድናት ለማውጣት የሚያስችል ከሚመለከተው መንግታዊ ተቋም የተሰጠ የኳሪ ህጋዊ ፍቃድ ማቅረብ አለበት፡፡
(Ref: 4.8) - •የክሬሸር ማሽን የማምረት:
ተጫራቾች የሚያቀርቡት የክሬሸር ማሽን የማምረት አቅም በሰዓት ቢያንስ ከ30 ሜ.ኩ መሆን አለበት፡፡
(Ref: 4.8) - •ምርት የጥራት ሁኔታን በሚመለከት:
ተጫራቾች የሚያቀርቡት ምርት የጥራት ሁኔታን በሚመለከት በጨረታ ክፍል 6 በተቀመጠው መሰረት ለመሆኑ ህጋዊ ገለልተኛ በሆነ ላብራቶሪ ሴንተር ወይም በአማካሪ የተረጋገጠ ከጨረታ መክፈቻ ቀን ወደኋላ በሚቆተር 6 ወር ያልሞላ የምርመራ ውጤት ማቅረብ አለባቸው፡፡ ማቅረብ ያልቻሉ ተጫራቾች ባለስልጣን መ/ቤቱ በሳይት ጉብኝት ወቅት ናሙና በመውሰድ በራሱ ለብራቶሪ ሊያረጋግጥ ይችላል፡፡
(Ref: 4.8) - •ምርት በቀን የማቅረብ አቅም :
ተጫራቾች በቀን ቢያንስ በእያንዳዱ ሎት 200 ሜ.ኩ ማቅረብ እንደሚችሉ ማረጋገጫና ምርቱን የሚያጓጉዙበት የዳም ትራክ ሊብሬ/ውክልና ወይም ቢያሸንፍ ማቅረብ እንደሚችሉ የፅሁፍ መተማመኛ ማያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
(Ref: 4.8) - •የክሬሸር ብዛት:
ጨረታው ማስረከቢያ ቦታ መሰረት በሎት የሚከናወን ሲሆን ተጫራቾች በእያንዳዱ ሎት ለፊኖ ጠጠር (00) ምርት አንድ ክሬሸር ሊኖረቸው ይገባል፣ በሁለቱም ሎት የሚወዳደር ተጫራች ሁለት ክሬሸርን ሊኖረው ይገባል፡፡
(Ref: 4.8)
FinancialQualification
- •የፋይናንስ አቅም ማረጋገጫ:
ተጫራቾች ያልከሰሩ መሆኑን የሚያሳይ ይህን ውል ለማከናወን የሚያስችል የፋይናንስ አቅም እንዳለው የሚያረጋግጥ ህጋዊና ገለልተኛ ኦዲተር የተረጋገጠ የፋይናንስ አቅም ማረጋገጫ የቅርብ ጊዜ የ1 ዓመት የኦዲት ሪፖርት ማቅረብ አለባቸው፡፡
(Ref: 4.8)
PerformanceQualification
- •አፈፃፀም:
በጨረታ አሸናፊ የሚሆነው ተጫራች ውለታ በሚገባበት ወቅት አሸናፊው ተጫራች ከዚህ በፊት ከባለስልጣን መ/ቤቱ ጋር የጠጠር (00) እና 01 አቅርቦት ውለታ ካለውና ያልተጠናቀቀ ከሆነ ቀሪውን የውለታ መጠን አስቀድሞ መጨረስ ይኖርበታል ፡፡
(Ref: 4.8)
Bid Security
Amount: 500000 ETB
SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, CPO
Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
