Tender Detail

Tender Details


Procurement of Construction Materials

Addis Ababa Road Authority


Tender Information

TitleProcurement of Construction Materials
DescriptionProcurement of Construction Materials
Procuring EntityAddis Ababa Road Authority
Reference NoAACRA-NCB-G-0018-2019-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-10-19 10:00:00
Invitation Date2026-09-22 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typetwo envelop

Contact Information

Physical Address:Pushkin squire, Room 023
Addis Ababa, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 113722825
Email: aacra@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 9206, Postal Code: 1000

FinancialQualification

  • •የፋይናንስ አቅም ማረጋገጫ:

     ተጫራቾች ያልከሰሩ መሆኑን የሚያሳይ ይህን ውል ለማከናወን የሚያስችል የፋይናንስ አቅም እንዳላቸው የሚያረጋግጥ በገለልተኛ አካል የተረጋገጠ የፋይናንስ አቅም ማረጋገጫ ሰነድ የቅርብ ጊዜ የአንድ አመት የኦዲት ሪፖርት ማቅረብ አለበት፡፡

    (Ref: 4.8)

TechnicalQualification

  • • የማምረት አቅም :

    ተጫራቾች በቀን ቢያንስ ቱቦ ባለ 1200 ሚ.ሜ. የምርት ዓይነት 100 (አንድ መቶ) ሜትር ምረት ማቅረብ ያለባቸው ሲሆን ባለስልጣን መ/ቤቱ ተጨማሪ ፍላጎት ሲኖረውና ትዕዛዝ ሲሰጥ አቅራቢው ዝቅተኛ ከተቀመጠው ምርት መጠን በላይ ማቅረብ ኃላፍነት አለበት፡፡

    (Ref: 4.8)
  • •የውሃ ጥራትን በተመለከተ :

     ተጫራቾች ለኮንክሪት ቱቦ (RC-Pipe) ምርት የሚጠቀሙበት ውሃ በተመለከተ የመጠጥ መሆን ይኖርበታል፡፡ የከርሰ ምድር ውሃ የሚጠቀሙ ከሆነ ለኮንክሬት ስራ ተስማሚ መሆኑን የላብራቶሪ ፍተሻ ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው፡፡  

    (Ref: 3.6)
  • •የኮንክሪት ምርት የሚጠቀሙት ሲሚንቶ በተመለከተ:

    ተጫራቾች ለኮንክሪት ምርት የሚጠቀሙት ሲሚንቶ አለማቀፍ ወይም ሀገር አቀፍ የኢንዱስትሪ ስታንደርድን ያሟላ ለመሆኑ የጥራት ማረጋገጫ ሰነድ ማቅረብ አለባቸው፡፡

    (Ref: 4.8)
  • •የጥራት ማረጋገጫ የላብራቶሪ ውጤት :

    ተጫራቾች የሚያቀርቡት ምርት የጥራት ሁኔታን በሚመለከት በጨረታ ሰነዱ ክፍል 6 በተቀመጠው መሠረት ስለመሆኑ ህጋዊ ገለለውተኛ በሆነ የላብራቶሪ ሴንተር ወይም በአማካሪ የተረጋገጠ ከጨረታ ክፈቻ ቀን ወደኋላ በሚቆጠር ስድስት (6) ወር ያልሞላው የምርመራ ውጤት እና ሚክስ ዲዛይን ማቅርብ አለባቸው፡፡ ማቅረብ ያልቻሉ ተጫራቾች ባለስልጣን መ/ቤቱ  በሳይት ጉብኝት ወቅት ናሙና በመውሰድ በራሱ ላብራቶሪ ሊያረጋግጥ ይችላል፡፡ 

    (Ref: 4.8)
  • •ለምርት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች :

    ተጫራቾች ለምርት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች በቂ ክምችት ሊኖራቸው ይገባል፡፡ ቢያንስ 2000 ሜኩ ኮርስ አግርጌት እና ፊኖ ያላቸው መሆኑን ውል በተዋዋሉ በ3 ቀን ውስጥ ምርት ማቅረብ እንደሚችሉ የጽሁፍ ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው፡፡

    (Ref: 4.8)

LegalQualification

  • •Business Registration:

    Valid Business Registration certificate

    (Ref: 4.8)
  • •Trade license:

    Renewed and Valid Trade license

    (Ref: 4.8)
  • •Debarred by a decision of the Public Procurement and Property Authority :

    Bidder has been debarred by a decision of the Public Procurement and Property Administration Agency from participating in public procurements for breach of its obligation under previous contracts, in accordance with ITB Clause 4.4.

    (Ref: 4.4)
  • •Valid tax clearance certificate for Domestic Bidders :

    Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii)

    (Ref: 4.6(b)(iii))
  • •VAT registration certificate for Domestic Bidders:

    Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4. 6(b)(ii)

    (Ref: 4.6(b)(ii))
  • •Bid security:

     ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስተወና ሁኔታ ላይ ያለተመሰረተ /unconditional bank guarantee/ ብር 500,000.00 ከታወቀ ባንክ አዘጋጅቶ ማስያዝ ያለባቸው ሲሆን የጨረታ መስከበሪያ ዋስትና ኮፒው በሲስተሙ ላይ ተያይዞ መቅረብ አለበት፡፡ 

    (Ref: 4.8)
  • •Nationality :

    Nationality in accordance with ITB Clause 4.2.

    (Ref: ITB Clause 4.2)
  • •Form Data on Joint Ventures:

    In the case of a bid submitted by a joint venture (JV), the Bidder has failed to submit the Form Data on Joint Ventures, the Agreement governing the formation of joint venture, or letter of intent to form JV, including a draft agreement, in accordance with ITB Clause 4.1

    (Ref: 4.1)

PerformanceQualification

  • •ደካማ አፈፃፀም ያሳየ ተጫራች:

    ማንኛውም ተጫራች ባለፉት 2 ዓመታት ከባለስልጣን መ/ቤቱ ጋር ውል ኖሮት ደካማ አፈፃፀም ያሳየ ተጫራች በዚህ ጨረታ ተቀባይነት የለውም፡፡

    (Ref: 37)
  • •አጥጋቢ አፈፃፀም:

    በጨረታ አሸናፊ የሚሆነው ተጫራች ውለታ በሚገባበት ወቅት አሸናፊው ተጫራች ከዚህ በፊት ከባለስልጣን መ/ቤቱ ጋር የኮንክሪት ፓይፕ አቅርቦት ውለታ ካለውና ያልተጠናቀቀ ከሆነ ቀሪውን የውለታ መጠን አስቀድሞ መጨረስ ይኖርበታል ፡፡

    (Ref: 37)

Bid Security

Amount: 500000 ETB

SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, CPO

Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Terms and Conditions

ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡ ተጫራቾች የጨረታውን ኪይ (Key) በሲስተሙ ላይ ሸር ማድረግ አለባቸው፡፡
Save Tender

ERA/PR0035/Procurement of Stationary Materials

READ MORE
Procurement of Stationary Materials

READ MORE
Procurement of Stationary Materials

READ MORE