C25, C30 concrete mix
Addis Ababa Road Authority
Tender Information
| Title | C25, C30 concrete mix |
| Description | Procurement of Construction Materials |
| Procuring Entity | Addis Ababa Road Authority |
| Reference No | AACRA-NCB-G-0035-2019-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-10-26 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-09-22 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | two envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Sar bet around Pushkin square , Room 21 Addis Ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 113722825 Email: abdurehmanbargicho@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 9206, Postal Code: 1000 |
LegalQualification
- •VAT registration certificate for Domestic Bidders:
Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4. 6(b)(ii)
(Ref: 4.6(b)(ii)) - •Debarred by a decision of the Public Procurement and Property Authority :
Bidder has been debarred by a decision of the Public Procurement and Property Administration Agency from participating in public procurements for breach of its obligation under previous contracts, in accordance with ITB Clause 4.4.
(Ref: 4.4) - •Conflict of Interest :
No conflict of interest as described in ITB Clause 6.
(Ref: 4.3) - •Valid tax clearance certificate for Domestic Bidders :
Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii)
(Ref: 4.6(b)(iii)) - •Valid trade license :
Valid & renweded
(Ref: 4.6(b)(i)) - •others:
TIN NUMBER
(Ref: 4.8) - •business organization registration:
business organization registration certificate
(Ref: 4.8) - •bid security:
ተጫራቾች ለእያንዳንዱ የምርት ዓይነት 500,000.00 /አምስት መቶ ሺህ/ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ከታወቀ ባንክ በባንክ ጋራንቲ ወይም በCash Certified Payment Order (CPO) ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
የጨረታ ማስከበሪያው በባንክ ጋራንቲ የሚቀርብ ከሆነ ጋራንቲው ለ90 ቀናት ፀንቶ መቆየት ያለበት ሲሆን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትናው እስካን ተደርጎ ከህጋዊ ሰነዶች ጋር ተያይዟ በሲስተሙ ተያይዟ ማቅረብ አለበት፡፡
(Ref: 4.8)
TechnicalQualification
- •የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ (ሊብሬ):
የኮንክሪት ባችንግ ፕላንት ባለቤትነት ማረጋገጫ ሊብሬ ወይም የባለቤትነት ሰነድ ወይም ህጋዊ ውክልና ኮንክሪት ለማምረትና ለገበያ ለማቅረብ የማየስችል ከሚመለከተው መንግስታዊ ተቋም የተሰጠ ህጋዊ ፍቃድ ወይም ህጋዊ ውክልና ተጫራቾች ማቅረብ አለባቸው፡፡
(Ref: 3.1) - •የፓችንግ ፕላንቱ የማምረት አቅሙ:
ተጫራቾች ኮንክሪንት ማምረቻ ፕላንት የማምረት አቅሙ ቢያንስ በሰዓት 30 ሜ.ኩ መሆን አለበት፡፡
(Ref: 3.3) - •ለኮንክሪት የሚጠቀሙት ውሃ በተመለከተ :
ተጫራቾች ለኮንክሪት የሚጠቀሙት ውሃ በተመለከተ የመጠጥ መሆን ይኖርባታል የከርስ ምድር ውሃ የሚጠቀሙ ከሆነ ለኮንክሪት ስራ ተስማሚ መሆኑን የላብራቶሪ ፍተሻ ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው፡፡
(Ref: 3.4) - •ለምርት የሚያስፈልጉ ግብዓቶችን በተመለከተ:
ተጫራቾች ለምርት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች በቂ ክምችት 500 ኩንታል ሲሚንቶ፤1000 ሜ.ኩ አግሪጌት እና 1000 ሜ.ኩ አሸዋ ወይም ፊኖ ያላቸው መሆኑን ውል በተዋዋሉ በ3 ቀን ውስጥ ምርት ማቅረብ እንደሚችሉ የፅሁፍ ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው፡፡
(Ref: 3.5) - •የላብራቶሪ የፍተሻ ውጤትን በተመለከተ:
ተጫራቾች ያሚያቀርቡት ምርት የጥራት ሁኔታን በሚመለከት በጨረታ ሰነዱ ክፍል 6 በተቀመጠው መሠረት ለመሆኑ ህጋዊ ገለልተኛ በሆነ ላብራቶሪ ሴንተር ወይም በአማካሪ የተረጋገጠ ከጨረታ መክፈቻ ቀን ወደኃላ በሚቆጠር 6 ወር ያልሞላው የምርመራ ወጤት እና ሚክስ ዲዛይን ማቅረብ አለባቸው፡፡ ማቅረብ ያልቻሉ ተጫራቾች ባለስልጣን መ/ቤቱ በሳይት ጉብኝት ወቅት ናሙና በመውሰድ በራሱ ላብራቶሪ ሊያረጋግጥ ይችላል፡፡
(Ref: 3.6)
PerformanceQualification
- •አፈጻጸም :
በጨረታ አሸናፊ የሚሆነው ተጫራች ውለታ በሚገባበት ወቅት አሸናፊው ተጫራች ከዚህ በፊት ከባለስልጣን መ/ቤቱ ጋር የኮንክሪት ሚክስ አቅርቦት ውለታ ካለውና ያልተጠናቀቀ ከሆነ ቀሪውን የውለታ መጠን አስቀድሞ መጨረስ ይኖርበታል ፡፡
(Ref: 3.5)
FinancialQualification
- •የፋይናንስ አቅም ማረጋገጫ:
ተጫራቾች ያልከሰሩ መሆኑን የሚያሳይ ይህን ውል ለማከናወን የሚያስችል የፋይናንስ አቅም እንዳላቸው የሚያረጋግጥ በገለልተኛ አካል የተረጋገጠ የፋይናንስ አቅም ማረጋገጫ ያቅርብ ጊዜ የአንድ ዓመት ሰነድ ማቅረብ አለባቸው፡፡
(Ref: 3.6) - •የነዳጅ ማሻሸያን በተመለከተ:
.በአገር አቀፍ ደረጃ የነዳጅ ዋጋ በ15% ሲጨምር ወይም ሲቀንስ የነዳጅ ማሻሸያ
የሚከናወን ይሆናል፡፡
(Ref: 3.12)
Bid Security
Amount: 500000 ETB
SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, CPO
Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
