Lot 59 Procurement of Civil work materials (DEMD)
Ministry of Defense
Tender Information
| Title | Lot 59 Procurement of Civil work materials (DEMD) |
| Description | የግንባታ እቃዎች ግዥ |
| Procuring Entity | Ministry of Defense |
| Reference No | MOD-NCB-G-0936-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-05-10 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-04-30 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Janmeda, Room 16 AA, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 111230132 Email: mulaturoro2015@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box ---, Postal Code: --- |
TechnicalQualification
- • የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ :
ተጫራቹ በክፍል 6 በተመለከተው መሠረት ቀን ያለበት የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ ፡፡
(Ref: የ.ተ.መ 37.4 (ሠ)) - •ከአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የውክልና ደብዳቤ :
በአንቀጽ 5.6 መሠረት እንደአስፈላጊነቱ ተጫራቹ ከአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የውክልና ደብዳቤ ሲቀርብ
(Ref: የ.ተ.መ 37.4(መ)(iii)) - •የዕቃዉ ሥሪት ሀገር መነሻ:
ተጫራቹ የጨረታ ማስረከቢያ ቅፅ በሚፈቅደው መሠረት የዕቃዎቹንና ተያያዥ አገልግሎቶቹን መነሻ ሀገር ከየት እንደሆነ መግለፅ አለበት::
(Ref: የ.ተ.መ 37.4(ሀ) ) - •ዋስትና:
በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 23 መሠረት ድርጅቱ ዋስትና ሲቀርብ
(Ref: የ.ተ.መ 37.4(መ)(ii)) - •የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ :
በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 17 መሠረት ተጫራቹ የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ ካቀረበ፣
(Ref: የ.ተ.መ 37.4(መ)(i)) - •የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት እና የምርት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት:
በተጫራቾች የሚቀርቡት የፋብሪካ ውጤት የሆኑ የምግብ ግብዓቶች የምግብ ጨው፣ የስንዴ ዱቄት እና የምግብ ዘይት በሚሆንበት ጊዜ አስፈላጊውን ንጥረ ነገር የያዙና የበለጸጉ መሆናቸውን ለማረጋገጥ በጨረታ መገምገሚያ መስፈር ክፍል 3 ላይ የተገለጹትን የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት እና የምርት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት እንዲያቀርቡ መጠየቅ አለበት
(Ref: የ.ተ. መ 17.2)
LegalQualification
- •የንግድ ፈቃድ :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል ፣
(Ref: የ.ተ.መ 37.2(ሐ)) - • የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት:
በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚጠየቅበት ተጫራች ሆኖ ሲገኝ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል ፣
(Ref: የ.ተ.መ 37.2(ሠ)) - •ታክስ የተከፈለበት ሰርቲፊኬት :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት በሚመለከተው አካል የተሰጠ የወቅቱን ግብር የተወጣ ስለመሆኑ የሚያሳይ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣
(Ref: የ.ተ.መ 37.2(ረ)) - •የጥቅም ግጭት:
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ተጫራቹ የጥቅም ግጭት የሌለበት መሆኑ ሲታወቅ፣
(Ref: የ.ተ.መ 37.2(ለ)) - •ዜግነት:
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 መሠረት ተጫራቹ ዜግነት ካለው
(Ref: የ.ተ.መ 37.2(ሀ))
Bid Security
Amount: 320000 ETB
SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, CPO
Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
Terms and Conditions
2. ለሁሉም እቃዎች በዝርዝሩ ውስጥ የተገለጹትን የዕቃ በሙሉ መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው።
3. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለፁትን ግዴታዎች የማሟላት ግዴታ አለባቸው፡፡
4. ማንኛውም ተወዳዳሪ ኦሪጅናል የጨረታ ማስከበሪያውን ጃንሜዳ በመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ ግዢ ቡድን በአካል ማቅረብ ይኖርበታል፡፡.
5. ማንኛውም ተወዳዳሪ የጨረታውን ሳምፕል ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ዕለት ጀምሮ ባሉት አምስት ተከታታይ ቀናት ውስጥ ብቻ ማቅረብ አለባቸው
6. ማንኛውም ተጫራች የጨረታውን ቢያንስ 75% የሚሆነውን የዕቃ ዓይነት ናሙና ማቅረብ አለበት፤ ይህ ካልሆነ ግን ከጨረታው ውጪ ይሆናል።
7. ማንኛውም ተወዳዳሪ አሸናፊ የሆነበትን ዕቃ ውል በገባ በሃያ ቀን ውስጥ ለማቅረብ ግዴታ የሚገባ መሆን አለበት፡፡
8. የመክፈቻ ኮድ (OTP pass key) ያላያያዘ ተጫራች ከጨረታ ውጪ ይደረጋል ስልክ አይደወልም፡፡
9. ማንኛውም ተጫራች ቴስት ሪፖርት እና የጥራት ሰርተፊኬት ለሚያፈልጋቸው ዕቃዎች ቴስት ሪፖርትና የጥራት ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርበታል፡
10. መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ፡- በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የመሃንዲስ ዋና መምሪያ ጃንሜዳ ከሚኒሊክ ሆስፒታል ወደ ቃኘው አደባባይ በሚወስደው መንገድ ከጥምቀተ ባህሩ ፊት ለፊት የመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ ግቢ ውስጥ ስልክ ቁጥር፡- 0111260132
