Procurement of Uniforms
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | Procurement of Uniforms |
| Description | የስራ ልብስ ጉምሩክ ኮሚሽን ባ/ዳር ቅ/ጽ ቤት |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-1378-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-06-30 08:30:00 |
| Invitation Date | 2026-06-27 11:41:56 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | bahirdar keble 11 abay mado zemen constraction gone 3rd floor 306eble 11 abay mado zemen constraction gone 3rd floor 306, Room 3rd floor room306 bahirdar , Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 583207051 Email: bdcustomsrecored2017@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box -, Postal Code: - |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
አሸናፊዉ ድርጅት እቃዉን ጉምሩክ ኮሚሽን ባህር ዳር ቅ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 003 ድረስ ማቅረብ አለባቸዉ፡፡ እቃዉ በባለሙያ ሲረጋገጥ እና ህጋዊ ሰነድ/ደረሰኝ ሲያመጡ ገቢ ሆኖ ክፍያ የሚፈጸም ይሆነል፡:መስሪያ ቤቱ ያወጣዉን ፕሮፎርማ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡ አድራሻ ባህር ዳር አባይ ማዶ ቀበሌ 11 ዘመን ኮንስትራክሽን ጎን ነን :: 1.አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈበትን ናሙና ባህርዳር ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ፅ/ቤት ድረስ ማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡ 2. .አሸናፊው ድርጅት ያመጣ ናሙና በመሽሪያ ቤታችን ቴክኒክ ኮሚቴ ተቀባይነት ካገኜ እና አቅርብ ተብሎ እንደተገለፀለት በተከታታይ 2 ቀናት ውስጥ ባሸነፈበት ናሙና መሰረት ዕቃውን በመስሪያ ቤታችን ንብረት አስተዳደር አምጥቶ ገቢ ባድረግ አለበት፡፡ ማሳሰቢያ ፡- በፕሮፎርማው ተወዳድሮ አሸናፊ ከሆነ በኋላ እቃውን ባህርዳር ገምሩክ ኮሚሽን ቅ/ፅ/ቤት ድረስ ማቅረብ ግዴታ አለበት ይሄንን ማድረግ ካልቻለ መወዳደር የለበትም ይሄንን እያወቀ እንዳላወቀ አይቶ ከሞላ በኋላ አቅርብ ሲባል አላቀርብም ያለ ድርጅት ተከታትለን ለመንግስት ግዥ አገልግሎት የምናቀርብ እና የምናስቀጣው መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን
