Tender Detail

Tender Details

  • Company Addis Ababa Road Authority
  • Address Pushkin, Addis Ababa, Ethiopia, Phone: +251113713400
  • Website
  • Deadline08 Oct 2026, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security500000
  • opening date2026-10-08 11:00:00
  • Sector Goods

የአደጋ መከላከያ ጫማዎች ፣የቆዳና የቆዳ ውጤቶች እና የተለያዩ ጫማዎች ግዥ

Addis Ababa Road Authority


Tender Information

Titleየአደጋ መከላከያ ጫማዎች ፣የቆዳና የቆዳ ውጤቶች እና የተለያዩ ጫማዎች ግዥ
DescriptionProcurement of Uniforms
Procuring EntityAddis Ababa Road Authority
Reference NoAACRA-NCB-G-0022-2019-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-10-08 10:00:00
Invitation Date2026-09-22 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typetwo envelop

Contact Information

Physical Address:Pusqin Sreet, Room 1st floor
AA, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 113722825
Email: AACRA@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 9206, Postal Code: 1000

TechnicalQualification

  • •የናሙና ዝርዝር:

    ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው የአደጋ መከላከያ ጫማዎች፣የቆዳና የቆዳ ውጤቶች እና የተለያዩ ጫማዎች  በተገለፀው መለኪያ መሠረት በጥንድ ለተገለጽው መለኪያ በጥንድ እና በቁጥር ለተጠየቀው  በቀጥር አንድ አንድ ናሙና ማቅረብ  አለባችሁ፡፡ እንዲሁም የቀረበው ናሙና ዝርዝር እስካን ተደርጎ በሲስተሙ ላይ ማያያዝ አለባችሁ፡፡

    (Ref: 4.8)
  • •የድጋፍ ደብዳቤ:

    ተጫራቾች ለሚያቀርቧቸው የቆዳ ውጤቶችና ተያያዥ የቆዳ ምርቶች የአምራች ድርጅት ምርት ስለመሆናቸው የሚገልጽ ከአምራች ድርጅቶች የተሰጠ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው፡፡ 

    (Ref: 4.8)

LegalQualification

  • •Trade license:

    Renewed and valid trade license

    (Ref: 4.8)
  • •VAT registration certificate for Domestic Bidders:

    Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4. 6(b)(ii)

    (Ref: 4.6(b)(ii))
  • •Form Data on Joint Ventures:

    In the case of a bid submitted by a joint venture (JV), the Bidder has failed to submit the Form Data on Joint Ventures, the Agreement governing the formation of joint venture, or letter of intent to form JV, including a draft agreement, in accordance with ITB Clause 4.1

    (Ref: 4.1)
  • •Conflict of Interest :

    No conflict of interest as described in ITB Clause 6.

    (Ref: 4.3)
  • •Valid tax clearance certificate for Domestic Bidders :

    Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii)

    (Ref: 4.6(b)(iii))
  • •Valid business license :

    Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i)

    (Ref: 4.6(b)(i))
  • •Nationality :

    Nationality in accordance with ITB Clause 4.2.

    (Ref: ITB Clause 4.2)
  • •Bid Security:

    ተጫራቾች 500000 ብር የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና አሰርተው እና እስካን አድርገው በሲስተሙ ላይ አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡ ኦርጅና የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በአካል ቢሮ ቁጥር 023 በአካል መቅረብ አለበት፡፡

    (Ref: 4.8)

Bid Security

Amount: 500000 ETB

SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, CPO

Local Bidders Form: CPO, Bank_Guarantee

Terms and Conditions

ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው የአደጋ መከላከያ ጫማዎች፣የቆዳና የቆዳ ውጤቶች እና የተለያዩ ጫማዎች በተገለፀው መለኪያ መሠረት በጥንድ ለተገለጽው መለኪያ በጥንድ እና በቁጥር ለተጠየቀው በቀጥር አንድ አንድ ናሙና ጨረታው ከመክፈቱ አንድ ቀን በፊት እስከ ቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ ጀርመን አደባባይ አካባቢ በሚገኘው የባለስልጣን መ/ቤቱ ዕቃ ግ/ቤት በራሳቸው ትራንስፖርት ማቅረብ አለባቸው፡፡
2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳችሁ የሚከፈተው የጨረታ መክፈቻ Key share ወይም በሲስተሙ ሲልክ ብቻ ነው፡፡
3. ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ በጨረታው አማራጭ ካገኛ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
Save Tender