Procurement of Building Construction
Bahir Dar University
Tender Information
| Title | Procurement of Building Construction |
| Description | የፍሳሸ መስመር ስራ |
| Procuring Entity | Bahir Dar University |
| Reference No | BDU-NCB-W-1187-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-06-29 14:28:25 |
| Invitation Date | 2026-06-27 14:28:25 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | bahir dare, Room 2nd bahir dar, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 918088898 Email: 0918007678habetamu@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 79, Postal Code: 79 |
Eligibility Requirements
- •Other Documents: VAT registration certificate issued by the tax authority ;
- •Other Documents: Valid trade license indicating the stream of business in which the is engaged; በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ማሳሰቢያ፡- ተወዳዳሪዎች ዋጋ ከመሙላታቸዉ በፊት የሚሰራዉን ስራ በአካል ማየት ግዴታ ነዉ ፡፡ በዉድድርሩ ላይ አለመግባባት ቢኖር በፌዴራል መንግሥት የግዥ አፈፃፀም በመመሪያ ቁጥር 1073/2017 ዉሳኔ የሚሰጥ ይሆናል፡፡ ዩኒቨርሲቲዉ ዉድድሩን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡ አሽናፊው ድርጅት ስራዉን በዩኒቨርሲቲው ፍላጎትና ፕሮግራም መሰረት ትዕዛዝ ሲሰጥ መስራት ግዴታ ነዉ ግዴታ ::
ድርጅቶች ዋጋሲሞሉ ለግንባታዉ የሚያስፈልገዉን ሙሉ አቃዎችን በማቅረብ እስከ እጅ ዋጋዉና ግንባታዉን ሰርቶ የሚያስረክብበትን ታሳቢ አድርጎ መሙላት ግዴታ ነዉ፡ ፡
ቅድሚያ ክፈያ እፈቀድም፡ ፡
ክፍያ የሚከፈለዉ ስራዉን ስረቶ ሲያጠናቅቅ ጠያቂ ክፉሉ በሚቀርበዉ ማረጋገጫ መሰረት ነዉ ፡ ፡
አሸነፊ ድርጅቱ የስራ ትዕዛዝ ከተሰጠዉ ቀን ጅምሮ በአንድ ወር ዉስጥ ሰርቶ ማስረከብ የሚችል፡ ፡
ድርጅቶች ዋጋሲሞሉ ለግንባታዉ የሚያስፈልገዉን ሙሉ አቃዎችን በማቅረብ እስከ እጅ ዋጋዉና ግንባታዉን ሰርቶ የሚያስረክብበትን ታሳቢ አድርጎ መሙላት ግዴታ ነዉ፡ ፡
ቅድሚያ ክፈያ እፈቀድም፡ ፡
ክፍያ የሚከፈለዉ ስራዉን ስረቶ ሲያጠናቅቅ ጠያቂ ክፉሉ በሚቀርበዉ ማረጋገጫ መሰረት ነዉ ፡ ፡
አሸነፊ ድርጅቱ የስራ ትዕዛዝ ከተሰጠዉ ቀን ጅምሮ በአንድ ወር ዉስጥ ሰርቶ ማስረከብ የሚችል፡ ፡
