Tender Detail

Tender Details

  • Company Addis Ababa Road Authority
  • Address Pushkin, Addis Ababa, Ethiopia, Phone: +251113713400
  • Website
  • Deadline21 May 2026, 1:00 PM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security500000
  • opening date2026-05-21 13:30:00
  • Sector NonConsultancyServices

Stone Crushing /የድንጋይ መፍጫ ማሽን ኪራይ አገልግሎት ግዥ

Addis Ababa Road Authority


Tender Information

TitleStone Crushing /የድንጋይ መፍጫ ማሽን ኪራይ አገልግሎት ግዥ
Descriptionየኪራይ አገልግሎት ግዥ
Procuring EntityAddis Ababa Road Authority
Reference NoAACRA-NCB-NC-0119-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-05-21 13:00:00
Invitation Date2026-05-06 03:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:SAREBET AT PUSHICIN Roundabout, Room first floor 105
A.A, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 11372417
Email: aacra@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 9206, Postal Code: 1000

LegalQualification

  • •Valid tax clearance certificate:

    Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6

    (Ref: 4.6)
  • •Nationality:

    in accordance with ITB Clause 4.2.

    Nationality

    (Ref: 4.2)
  • •Conflict of Interest:

    No conflict of interest as described in ITB Clause 6.

    (Ref: 4.3)
  • •Valid trade license certificate:

    Having been submitted valid trade license certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6

    (Ref: 4.6)
  • •ባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ:

    ለኪራይ ለሚያቀርቡት ክሬሸር ባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ (ሊብሬ) ወይም በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ (ውልና ማስረጃ) የተረጋገጠ የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ (ሊብሬ) Scan አድርገው ከመጫረቻ ዶክመንቶች ጋር ማቅረብ አለባቸው በተጨማሪም በአካል ባለስልጣን መስሪያቤቱ ድረስ በመገኘት ማቅረብ አለባቸው፡፡ 

    (Ref: 17)
  • •business organization registration:

    business organization registration certificate

    (Ref: 4.8)
  • • Vat registration certificate:

    Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.

    (Ref: 4.8)

TechnicalQualification

  • •ዝቅተኛ የማምረት አቅም:

    በኪራይ የሚቀርበው ማሽን ተፈላጊ ዝቅተኛ የማምረት አቅም (Required Minimum Capacity) 140 TPH.

    (Ref: 16)
  • •የባለቤትነት ማረጋገጫ:

    ተጫራች ድርጅቶች የባለቤትነት ማረጋገጫ /ሊብሬ/ ማቅረብ አለባቸው፡፡ በተጨማሪ የባለቤትነት ማረጋገጫ /ሊብሬ/ ውክልና በዚህ የጨረታ ሰነድ አባሪ አንድ ላይ በተገለፀው የውክልና ስልጣን ማስረጃ መሰረት በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ በማረጋገጥ አባሪ 2 /ሁለት/ ላይ በተገለፀው መሰረት ውክልና ሰጪ ከሆነው የማሽኑ ባለቤት ጋር የተፈራረሙበትን ማስረጃ ማያያዝ አለባቸው፡

    (Ref: 4.8)
  • •የማሽን ተከላን በተመለከተ:

    Stationary /Mobil stone crusher ማሽን ተብሎ በተገለፀው መሰረት የጨረታ አሸናፊው የሚሆነው ድርጅት የባለስልጣን መስሪያ ቤቱ የማምረቻ ቦታ መሳሪያውን በራሱ ወጪ አጓጉዞ የመትከል እና የማንሳት ሃላፊነት አለበት፡፡

    (Ref: 16)
  • • Required Final Product Size:

    ·       The crusher shall be capable of producing a min. of 45Ton/hr. of sand /0-4.75mm/ while crushing hard and abrasive aggregate crushed rock .The crusher design should also be able to produce wide range aggregate (0-5 mm, 5-10 mm, 12.5-19 mm, 19-25 mm) by adding screens as required with a total capacity of min 140 ton/hr.

    (Ref: 16)
  • •የማምረቻ ጊዜ:

    ውል ከተፈረመ በኋላ ለአንድ አመት ይሆናል፡፡

    (Ref: 16)

PerformanceQualification

  • •የብቃት ማረጋገጫየምስክር ወረቀት:

    ተጫራቾች የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች ኪራይ ሥራ ላይ ለመሰማራት የሚያስችል ከአዲስ አበባ ከተማ ኮንስትራክሽመን ቢሮ የተሰጠ የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ማያያዝ አለባቸው፡፡ 

    (Ref: 16)

FinancialQualification

  • •የጨረታ ዋጋ ዝርዝር ሠንጠረዥ:

    ተጫራቾች ዋጋ የሚያቀርቡት በአንድ m3 በነጠላ ዋጋ ይሆናል፡፡  ተጫራቹ በሚያቀርበው የኪራይ ነጠላ ዋጋ እና ጠቅላላ ዋጋ ያሉትን ዝርዝር ወጪዎች የነዳጅ ፍጆታ ወጪን ጨምሮ በm3(ሜ.ኩ) (Cost Break Down) እስካን በማድረግ ማቅረብ አለበት፡፡ተጫራቹ ዋጋ የሚያቀርበው በ 1m3(ሜ.ኩ)በነጠላ ዋጋ ይሆናል/

    (Ref: 4.8)
  • •የመጫረቻ ገንዘብ:

    ተጫራቹ ለመጫረት ያቀረበው የመጫረቻ ገንዘብ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 13 ካልሆነ፣

    (Ref: 4.8)

Bid Security

Amount: 500000 ETB

SME Bid Security Form: CPO, Bank_Guarantee

Local Bidders Form: CPO, Bank_Guarantee

Terms and Conditions

መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብት አለው ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ መክፈቻ key ማስቀመጥ አለባችሁ
Save Tender