የተለያዩ ደንብ ልብሶች እና የተለያዩ የስራ ላይ አደጋ መከላከያ አልባሳቶች
Addis Ababa Road Authority
Tender Information
| Title | የተለያዩ ደንብ ልብሶች እና የተለያዩ የስራ ላይ አደጋ መከላከያ አልባሳቶች |
| Description | Procurement of Uniforms |
| Procuring Entity | Addis Ababa Road Authority |
| Reference No | AACRA-NCB-G-0010-2019-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-10-08 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-09-23 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | two envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Puskin street, Room 1st floor 123 AA, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 113722528 Email: aacra@Gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 9602, Postal Code: 1000 |
TechnicalQualification
- •የናሙና ዝርዝር:
ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው የተለያዩ የደንብ ልብሶች እና የተለያዩ የስራ ላይ አደጋ መከላከያ አልባሳቶች በተገለፀው መለኪያ መሠረት አንድ አንድ ናሙና ማቅረብ አለባችሁ፡፡ በዚህ መሠረት ለቀረበ ናሙና የናሙና ዝርዝር እስካን ተደርጎ በሲስተሙ ላይ ማያያዝ አለበት፡፡
(Ref: 3.4) - •ህትመት ለሚፈልጉ ናሙናዎች:
ህትመት ለሚፈልጉ ናሙናዎች በናሙናዎቹ ላይ ህትመት ታትሞ መቅረብ አለበት፡፡ ህትመት የሌለበት ናሙና ተቀባይነት የለውም፡፡
(Ref: 4.8) - •የድጋፍ ደብዳቤ :
ተጫራቾች ለሚያቀርቧቸው የተለያዩ የደንብ ልብሶች እና የተለያዩ የስራ ላይ አደጋ መከላከያ አልባሳቶች የአምራች ድርጅት ምርት ስለመሆናቸው የሚገልጽ ከአምራች ድርጅቶች የተሰጠ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው፡፡
(Ref: 3.5)
LegalQualification
- •Bid security:
ተጫራቾች 500000 ብር የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና አሰርተው እና እስካን አድርገው በሲስተሙ ላይ አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡ ኦርጅና የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በአካል ቢሮ ቁጥር 023 በአካል መቅረብ አለበት፡፡
(Ref: 4.8) - •VAT registration certificate for Domestic Bidders:
Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4. 6(b)(ii)
(Ref: 4.6(b)(ii)) - •Valid business license :
Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i)
(Ref: 4.6(b)(i)) - •Conflict of Interest :
No conflict of interest as described in ITB Clause 6.
(Ref: 4.3) - •Form Data on Joint Ventures:
In the case of a bid submitted by a joint venture (JV), the Bidder has failed to submit the Form Data on Joint Ventures, the Agreement governing the formation of joint venture, or letter of intent to form JV, including a draft agreement, in accordance with ITB Clause 4.1
(Ref: 4.1) - •Valid tax clearance certificate for Domestic Bidders :
Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii)
(Ref: 4.6(b)(iii)) - •Nationality :
Nationality in accordance with ITB Clause 4.2.
(Ref: ITB Clause 4.2)
Bid Security
Amount: 500000 ETB
SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, CPO
Local Bidders Form: CPO, Bank_Guarantee
Terms and Conditions
2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸው የሚከፈተው የጨረታ መክፈቻ Key share ወይም በሲስተሙ ሲልኩ ብቻ ነው፡፡
3. ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ በጨረታው አማራጭ ካገኛ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
