የጥበቃ እና ፅዳት አገልግሎት ግዥ
Addis Ababa Road Authority
Tender Information
| Title | የጥበቃ እና ፅዳት አገልግሎት ግዥ |
| Description | የጥበቃ አገልግሎት ግዥ |
| Procuring Entity | Addis Ababa Road Authority |
| Reference No | AACRA-NCB-NC-0116-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-05-29 11:00:00 |
| Invitation Date | 2026-05-07 03:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | pushkin, Room 1st Addis Ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 113714103 Email: aacra@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 9092, Postal Code: 1000 |
LegalQualification
- •tin number:
tin number certificate
(Ref: 4.6) - •business organization registration:
business organization registration certificate
(Ref: 4.6) - •bid security:
scanned CPO or unconditional Bank Guarantee
(Ref: 4.6) - •Nationality:
Nationality in accordance with ITB Clause 4.2.
(Ref: 4.2) - •Conflict of Interest:
No conflict of interest as described in ITB Clause 6.
(Ref: 4.3) - •Valid tax clearance certificate:
Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6) - •VAT registration certificate:
Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.
(Ref: 4.6) - •Valid trade license certificate:
Having been submitted valid trade license certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6)
TechnicalQualification
- •የሰራተኞች የትራንስፖርት አገልግሎት:
አሸናፊ ድርጅት ለሰራተኞቹ የትራንስፖርት አገልግሎት በራሱ የሚሸፍን ይሆናል
(Ref: 3) - •ስራ የሚጀምርበት ሁኔታ:
ባለስልጣን መ/ቤቱ አሸናፊ ከሆነ ድርጅት ጋር በሚያደርገው የውል ስምምነት መሰረት ስራ የሚጀመርባቸው ቦታዎች በዙር የሚወሰኑ ይሆናል
(Ref: 3) - •የስራ ቦታዎች:
ስራ ቦታዎች ዋና መ/ቤት፣ ፕሮጀክት ጽ/ቤቶች፣የምርት ማምረቻና ማከማቻ ቦታዎች፣ መጋዘኖች፣የማሽነሪና የተሸከርካሪ ጥገና ማዕከል እና ሌሎችም ባለስልጣን መ/ቤቱ የሚያስተዳድራቸው ቦታዎች ይሆናሉ
(Ref: 3) - •ፕሮይል:
ተወዳዳሪ አቅራቢዎች የድርጅታቸውን ፕሮይል (company profile) ሰካን በማድረግ ማቅረብ አለባቸው
(Ref: 3) - •የጥበቃ መገልገያ ዕቃዎች :
ተጫራቾች የጦር መሳሪንያ ጨምሮ ሌሎች ለጥበቃ አገልግሎት የሚውሉ መገልገያዎችን ለማቅብ ስምምነታቸውን በጽሁፍ መግለጽ አለባቸው
(Ref: 3) - •ዩኒፎርም:
ተጫቾች ለሚያሰማሯቸው ሰራተኞች ደረጃውን የጠበቀ ዩኒፎርም፣ጫማ ሌሎች አልባሳትን እና የደረት ባጅ ሟሟላት አለባቸው
(Ref: 3) - •ንብረት ርክክብ:
ተጫቾች አሸናፊ ከሆኑ ከባለስልጣን መ/ቤቱ ጋር የንብረት ርክክብ በማድረግ ሙሉ ኃላፊነት በመውሰድ የጥበቃ ስራውን በብቃት ለማከናወን ፍቃነኝነታቸውን በጽሑፍ ማረጋገጥ አለባቸው
(Ref: 3) - •የዕለት ውሎ ምዝገባ:
አሸናፊ የሚሆን ድርጅት የየእለት ውሎ በመዝገብ ተመዝግቦ ሪፖርት እንዲቀርብ ማድረግ አለበት
(Ref: 3) - •በስራ ላይ ያሉ ተጫራቾች :
ተጫራቾች ውል ተዋውለው በስራ ላይ ከሆኑ በአሁኑ ወቅት እየሰሩበት ያሉበትን ቦታ አድራሻ ማሳወቅ አለባቸው፡፡ ባለስልጣን መ/ቤቱ በሚወክላቸው ኮሚቴ አባላት የመስክ ምልከታ ሊያደርግ ይችላል
(Ref: 3) - •የሰው ኃይል ምደባ:
ተጫራቾች አሸናፊ ከሆኑ የሰው ኃይል አመዳደብና ድልድል ከባለስልጣን መ/ቤቱ ጋር በስምምነት ለማድረግ ፍቃደኝነታቸውን በጽሑፍ ማቅረብ አለባቸው
(Ref: 3)
FinancialQualification
- •አማካይ ገቢ:
የተጫራቾች አማካይ የ3 ዓመት ገቢያቸው 14,000,000.00 እና ከዚህ በላይ መሆን አለበት
(Ref: 3) - •የኦዲት ሪፖርት:
ተጫራቾች በገለልተኛ ወገን ኦዲት የተደረገ የቅርብ የ3 ዓመታት ሪፖርት ማቅረብ አለባቸው፡፡ ባለስልጣን መ/ቤቱ የሚቀርቡትን ሪፖርቶች በሚመለከው የመንግስት አካል ትክክለኛነታቸውን ያረጋግጣል፡፡
(Ref: 3)
ProfessionalQualification
- •የሰራኞች ብቃት :
ተጫራች የሚያቀርቧቸው ሰራተኞች መሰረታዊ ወታደራዊ ስልጠና የወሰዱ ስለመሆናቸው ማስረጃ ተያይዞ መቅረብ አለበት
(Ref: 3)
PerformanceQualification
- •የመልካም ሰራ አፈጻጸም:
ተጫራቾች ባለፉት 5 አመታት ውስጥ ቢያንስ 3 በተመሳሳይ መንግስት ተቋማት የሰሩበትን የመልካም ስራ አፈጻጸም ማቅረብ አለባቸው
(Ref: 3)
Bid Security
Amount: 200000 ETB
SME Bid Security Form: CPO, Bank_Guarantee
Local Bidders Form: CPO, Bank_Guarantee
Terms and Conditions
ባለስልጣን መ/ቤቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
