የገልባጭ መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ
Addis Ababa Road Authority
Tender Information
| Title | የገልባጭ መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ |
| Description | Procurement of Rent Service |
| Procuring Entity | Addis Ababa Road Authority |
| Reference No | AACRA-NCB-NC-0009-2019-BID-Open-Re-bid |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-10-13 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-09-23 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | pushkin, Room 1st Addis Ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 113714103 Email: aacra@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 9206, Postal Code: 1000 |
LegalQualification
- •VAT registration certificate:
Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.
(Ref: 4.6) - •Business organization Registration:
Having been submitted business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 3) - •Valid tax clearance certificate:
Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6) - •Valid trade license :
Having been submitted valid trade license certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6) - •Bid security:
ተጫራቾች ብር 30,000.00 ብር የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ ስካን በማድረግ ሲስተም ላይ ማስገባት የሚኖርባቸው ሲሆን ዋናውን ጨረታው ከመከፈቱ በፊት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 022 ማቅረብ አለባቸው፡፡
(Ref: 3)
TechnicalQualification
- •የስሪት ዘመን :
ዝቅተኛ የስሪት ዘመን ≥ 2013 G.C
(Ref: 3) - •የመጫን አቅም :
≥ 12m3
(Ref: 3) - •ሊብሬ:
ተጫቾች የሚወዳደሩባቸውን ገልባጭ መኪኖች ሊብሬ ስካን በማድረግ ማስገባት አለባቸው ፡፡ ሊብሬ ያልቀረበ መኪና ተቀባይነት የለውም
(Ref: 3)
FinancialQualification
- •ዋጋ አሞላል በተመለከተ:
ተጫራቾች በሲስተም ዋጋ መሙያ ላይ ለ1ሜ.ኪ በ1ኪ.ሜ እና ለ1ቶን በ1ኪ.ሜ ለማጓጓዝ ለአንድ ገልባጭ መኪና የሚሰጡትን ዋጋ መሙላት አለባቸው
(Ref: 3)
PerformanceQualification
- •አፈጻጸም:
ባለፉት 2 ዓመታት ከመ/ቤቱ ጋር በነበራቸው የቀድሞ ውሎች የምርታማነት ችግር ያለባቸው ተሽርካሪዎች እንዲሁም የአፈጻጸም ችግር የነበረባቸው በተሰጣቸው ማስጠንቀቂያ ደብዳቤዎች ተገቢውን ማስተካከያ ያላደረጉ አከራዮች በዚህ ጨረታ ተቀባይነት አይኖራቸውም፡፡
(Ref: 3)
Bid Security
Amount: 30000 ETB
SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, CPO
Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
Local Bidders Form: CPO, Bank_Guarantee
Terms and Conditions
ተጫራቾች ኪይ (key share) ማድረግ አለባቸው
