የበሬ ሥጋ (ለምግብ አገልግሎት የሚዉል)አቅርቦት ግዥ
Assosa University
Tender Information
| Title | የበሬ ሥጋ (ለምግብ አገልግሎት የሚዉል)አቅርቦት ግዥ |
| Description | የበሬ ሥጋ (ለምግብ አገልግሎት የሚዉል)አቅርቦት ግዥ |
| Procuring Entity | Assosa University |
| Reference No | ASU-NCB-G-0034-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-05-27 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-05-09 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | admin building, Room 122 Assosa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 577751009 Email: pro.asu.123@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 18, Postal Code: 18 |
LegalQualification
- •ዜግነት:
ተጫራቹ ከዜግነት አወሳሰን ጋር በተያያዘ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 ላይ የተገለፀውን ካላሟላ፣
(Ref: 4.2) - •የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው ከጋራ ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ማቅረብ ካልቻለ፣
(Ref: 4.1 ) - •የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ወይም የንግድ ፈቃድ:
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ሐ) መሠረት የውጭ ሀገር ተጫራች ሆኖ ከተቋቋመበት ሀገር የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ወይም የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣
(Ref: 4.6 (ሐ)) - •የተጨማሪ እሴት የምዝገባ ሰርቲፊኬት :
በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣
(Ref: 4.6 (ለ) (ii)) - •የታደሰ የንግድ ፈቃድ :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣
(Ref: 4.6 (ለ) (i) ) - •የጥቅም ግጭት :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ከተጫራቹ ጋር የጥቅም ግጭት መኖሩ ሲታወቅ፣
(Ref: 4.3) - •ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣
(Ref: 4.6 (ለ) (iii) )
TechnicalQualification
- •በአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የስልጣን ደብዳቤ፣:
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 5.6 መሰረት በአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የስልጣን ደብዳቤ፣
(Ref: 5.6) - •በድርጅቱ የተሰጠ ዋስተና (Warranty):
በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 25 በድርጅቱ የተሰጠ ዋስተና (Warranty)፣
(Ref: 37.4 (መ) (ii)) - •የቴክኒክ መግለጫ :
በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 17 መሰረት የቴክኒክ መግለጫ ጽሑፍ፣
(Ref: 17)
FinancialQualification
- •የጨረታ ዋጋ ዝርዝር ሠንጠረዥ :
ተጫራቹ ያቀረበው የጨረታ ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ አንቀጽ 12 መሠረት ካልሆነ፣
(Ref: 37.5 (መ)) - •የመጫረቻ ገንዘብ :
ተጫራቹ ለመጫረት ያቀረበው የመጫረቻ ገንዘብ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 13 ካልሆነ፣
(Ref: 13)
Bid Security
Amount: 200000 ETB
Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, CPO
Terms and Conditions
• - ማንኛውም ተጫራች ኦርጅናል ማስረጃዎችን ግልፅና ተነባቢ እንዲሆኑ በማድረግ ስካን አድርጎ በፔዲኤፍ ማያያዝ አለበት፡ ግልፅና ተነባቢ ያልሆነ ማስረጃ ማያያዝ ውድቅ ያስደርጋል፡፡
- ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
