Tender Detail

Tender Details

  • Company Samara University
  • Address Samara, Samara, Ethiopia, Phone: +251333667828
  • Website
  • Deadline05 Oct 2026, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security100000
  • opening date2026-10-05 11:00:00
  • Sector NonConsultancyServices

Samara Univeristy 2019 Budjet Lot-25: Procurement of Main Library Cleaning Services

Samara University


Tender Information

TitleSamara Univeristy 2019 Budjet Lot-25: Procurement of Main Library Cleaning Services
Descriptionየጽዳት አገልግሎት ግዥ
Procuring EntitySamara University
Reference NoSU-NCB-NC-0020-2019-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-10-05 10:00:00
Invitation Date2026-09-24 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:Samara, Room 18
Samara, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 333667828
Email: psd@su.edu.et
Mailing Address:P.O. Box 132, Postal Code: 132

LegalQualification

  • •ህጋዊና ወቅታዊ ታክስ የተከፈለበት የምስክር ወረቀት:

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበት ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣

    (Ref: ተ. መ 34.2(ረ) )
  • •የተ.እ.ታ ምዝገባ ምስክር ወረቀት:

    በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል

    ፣

    (Ref: ተ. መ. 34.2 (ሠ))
  • •የጥቅም ግጭት:

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ከተጫራቹ ጋር የጥቅም ግጭት መኖሩ ሲታወቅ፣

    (Ref: ተ.መ 34.2 (ለ))
  • • የጋራ ማህበር:

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው ከጋራ ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ወይም ደብዳቤ ሲችል፣

    (Ref: ተ.መ. 34.2 (ቀ) )
  • •ዜግነት:

    ከዜግነት አወሳሰን ጋር በተያያዘ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 ላይ የተገለፀውን ሲያሟላ፣

    (Ref: ተ.መ 34.2 (ሀ))
  • •ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ወይም የንግድ ድርጅት ምዝገባ ምስክር ወረቀት:

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል፣

    በ2018 በጀት አመት የታደሰና በዘርፉ የተመዘገበ ህጋዊ የንግድ ስራ ፍቃድ

    (Ref: ተ.መ 34.2 (ሐ))
  • •የጨረታ ማስከበሪያ :

    የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺ ብር) በሲ.ፒ.ኦ፤ በባንክ የተረጋገጠ ህጋዊ ቼክ ወይም የ120 ቀናት ቢድ ቦንድ መቅረብ አለበት(ኦርጅናሉ እስከ ጨረታ መክፈቻ እለት ድረስ ለሰመራ ዩኒቨርስቲ ግዥ ስራ አስፈፃሚ መቅረብ ይኖርበታል፡፡

    (Ref: 4.5)
  • •የግብር ከፋይ መለያ (TIN) ሰርተፍኬት:

    የግብር ከፋይ መለያ (TIN) ሰርተፍኬት

    (Ref: 4.6)
  • •የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት :

    የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት 

    (Ref: 4.7)
  • •የሰው ሃይሉ:

    በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀፅ 14.1 መሠረት የተጫራቹን ፕሮፌሽናል አቅም ለማረጋገጥ የተጠየቀውን የአግባብነትና የሠራተኞች ስታቲስቲክስ በተሰጠው ጊዜ ገደብ ውስጥ ማቅረብ ከቻለ፣ጽዳቱ የሚከናወነው በዩኒቨርስቲው ቤተ-መጽሀፍት ሲሆን ከ60% በላይ የሰው ሃይሉ ሴቶች መሆንና ከ25-30 ሰራተኛ ናውሎችና መታወቂያያለው የዩኒቨርስቲውን ህግና ደንብአክብሮና ፤አየር ፀባይ ተቋቁሞ መስራት የሚችል መሆኑን ማረጋገጫ ሰነድ ማቅረብ፡፡

    (Ref: 14)
  • •ግብአቶችና መሳሪያዎች:

    በየወሩ የተጠየቀውን የጽዳት ግብአቶችና መሳሪያዎች፤ደንብ ልብ፤ስሰውሃይል በተገቢው መንገድ አሟልቶ ማቅርብና ቀድሞ ለሚመለከተው በማስረከብ የተሰጠውን የጽዳት ቦታ በትክክል ማጽዳትመቻሉን በዝርዝር መግለጽ፡፡

    (Ref: 15)

Bid Security

Amount: 100000 ETB

SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO

Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO

Terms and Conditions

ok
Save Tender