Tender Detail

Tender Details


Procurement of Spare Parts

Debre Birhan University


Tender Information

TitleProcurement of Spare Parts
DescriptionProcurement of Spare Parts
Procuring EntityDebre Birhan University
Reference NoDBU-NCB-G-0080-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-05-29 10:00:00
Invitation Date2026-05-11 03:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:DBU, Room G-17
db, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 116375879
Email: ppmd@dbu.edu.et
Mailing Address:P.O. Box 445, Postal Code: 445

ProfessionalQualification

  • •Information related to its professional qualification:

    Bidder has failed to provide in the Bidder Certification of Compliance Form information related to its professional qualification and capability for the period specified in the BDS Clause 14.1;

    (Ref: ITB 35.3)
  • •Relevant professional practice certificates:

    Bidder has to submit relevant professional practice certificates, if required in BDS Clause 4.6(b)(iv);

    (Ref: ITB 35.3)

TechnicalQualification

  • •Delivery and Completion Schedule:

    Bidder has failed to submit dated Delivery and Completion Schedule presented as per template in Section 6, Statement of Requirements

    (Ref: ITB 35.4)

Bid Security

Amount: 100000 ETB

SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, CPO

Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, CPO

Terms and Conditions

 በጨረታው ላይ የወጣውን የዳቦ ማሽን ጥገና አገልግሎት የሚውሉ የመለዋወጫ እቃዎች ግዥ (የጥገና የእጅ ዋጋን ጨምሮ) አቅርቦት በዝርዝር መግለጫው መሠረት በባለሞያ ተረጋግጦ ንብረት ክፍል ገቢ ይሆናል፡፡
 ውድድሩ በሎት(መጥቅል ዋጋ) ስለሆነ ተጫራቾች ዋጋ ሲሞሉ ሁሉም እቃዎች ላይ ዋጋ መሙላት አለባቸው ካልሞሉ ግን ከውድድር ውጭ ያስደርጋል ፡፡
 ተጫራቾች ዋጋ ሲሞሉ የጥገና የእጅ(የመስሪያ ዋጋ) ጭምር አብረው ከእቃው ዋጋ ጋር መሙላት አለባቸው፡፡
 የዳቦ ማሽን ጥገና ስራውን የሚከናወነው በዘርፉ በሰለጠነ የሙያ ብቃት ባለው ባለሞያ (ቴክኒሻን) መሆን አለበት ፡፡
 አሸናፊው ድርጅት ንብረቱን በደ/ብርሃን ዩኒቨርስቲ በዋናው ግቢ መጋዘን በራሱ ትራንስፖርት አጓጉዞ የሚያስረክብና የጥገና ስራውን የሚያከናውን ይሆናል፡፡
 ህጋዊነቱን ለማረጋገጥ ይረዳን ዘንድ ለጨረታው የተጠየቀውን የጨረታ ማስከበሪያ በሲስተሙ ላይ መለጠፍዎ እንዳለ ሆኖ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ኦርጅናሉን የጨረታ ማስከበሪያ ዩንቨርሲቲው ግዥ ቡድን ቢሮ ቁ. 17 ተጫራቹ ማቅረብ አለበት፡፡
 በጨረታ መክፈቻ ሂደት ወቅት ከጨረታው ከመከፈቱ 1 ሰዓት ቀደም ብሎ የጨረታ መክፈቻ ቁልፉን መላክ አለባቸው፡፡
 ተጫራቹ የተሰማሩበት የንግድ መስክ ተዛማጅ ካልሆነ ከውድድር ውጪ ያስደርጋል፡
 ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
Save Tender