የፅዳት አገልግሎት ግዥ T-1
Addis Ababa Road Authority
Tender Information
| Title | የፅዳት አገልግሎት ግዥ T-1 |
| Description | የጽዳት አገልግሎት ግዥ |
| Procuring Entity | Addis Ababa Road Authority |
| Reference No | AACRA-NCB-G-0122-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-05-22 11:00:00 |
| Invitation Date | 2026-05-12 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | pushkin, Room 1st Addis ababa , Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 113714103 Email: accra@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 9092, Postal Code: 1000 |
TechnicalQualification
- •የስራ ቦታ:
የስራ ቦታዎች በዋና መ/ቤትና በቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ይሆናል
(Ref: 3) - • የውል ቆይታ ጊዜ :
የውል ቆይታ ጊዜ ለ2 ዓመት ነው
(Ref: 3) - • የጽዳት ዕቃዎች:
የጽዳት ዕቃዎችና መገልገያ ዕቃዎች በባለስልጣን መ/ቤቱ የሚሟሉ ይሆናል
(Ref: 3) - •የጽዳት ዕቃዎች አጠቃቀም:
አሸናፊ ድርጅት በባለስልጣን መ/ቤቱ የሚቀርቡትን የጽዳት ዕቃዎች ተረክቦ በአግባቡ ስራ ላይ እንዲውሉ ያደርጋል
(Ref: 3) - •የተጫራቾች ስራ ቦታዎች አድራሻ:
ተጫራቾች ውል ተዋውለው በስራ ላይ ከሆኑ በአሁኑ ወቅት እየሰሩበት ያሉበትን ቦታ አድራሻ ማሳወቅ አለባቸው፡፡ ባለስልጣን መ/ቤቱ በሚወክላቸው ኮሚቴ አባላት የመስክ ምልከታ ሊያደርግ ይችላል
(Ref: 3) - •አገልግሎት አሰጣጥ:
አሸናፊ አቅራቢ ለሚሰጠው አገልግሎት ባለስልጣን መ/ቤቱ በየጊዜው ግምገማ እና ቁጥጥር የሚያደርግ ይሆናል፡፡
(Ref: 3) - •የስራ ቁጥጥር:
አሸናፊ የሚሆን ድርጅት የሰራተኞችን የዕለት ከለት የስራ ስምሪትና የስራ ጥራት የሚቆጣጠር ኃላፊ መመደብ አለበት
(Ref: 3) - •የሰው ኃይል አመዳደብና ድልድል :
ተጫራቾች አሸናፊ ከሆኑ የሰው ኃይል አመዳደብና ድልድል ከባለስልጣን መ/ቤቱ ጋር በስምምነት ለማድረግ ፍቃደኝነታቸውን በጽሑፍ ማቅረብ አለባቸው
(Ref: 3) - •ፕሮይል:
ተወዳዳሪ አቅራቢዎች የድርጅታቸውን ፕሮይል (company profile) ሰካን በማድረግ ማቅረብ አለባቸው
(Ref: 3) - •ስራ የሚጀመርባቸው ቦታዎች :
ባለስልጣን መ/ቤቱ አሸናፊ ከሆነ ድርጅት ጋር በሚያደርገው የውል ስምምነት መሰረት ስራ የሚጀመርባቸው ቦታዎች በዙር የሚወሰኑ ይሆናል
(Ref: 3) - •የሰራተኞች መጓጓዣ:
የትራንስፖርት አገልግሎት አሸናፊ የሆነ ድርጅት በራሱ የሚሸፍን ይሆናል
(Ref: 3)
PerformanceQualification
- •የሰራተኞች ብቃት :
ተጫራቾች የሚመድቧቸው ሰራተኞች የጽዳት ስራ ለማከናወን የሚያስችል አካላዊ ብቃትና የስራ ፍላጎት ያላቸው መሆን አለባቸው፡፡
(Ref: 3) - •የስራ ልምድ:
ተጫራቾች ባለፉት 3 አመታት ውስጥ ቢያንስ 2 በተመሳሳይ የመንግስት ተቋማት የሰሩበትን የመልካም ስራ አፈጻጸም ማቅረብ አለባቸው
(Ref: 3)
FinancialQualification
- •ዓመታዊ አማካይ የፋይናንስ ገቢው (turnover):
የተጫራቾች አማካይ የ2 ዓመት ገቢያቸው 1,347,615.89 እና ከዚህ በላይ መሆን አለበት
(Ref: 37.5 (ሐ)) - •በውጭ ኦዲተር የተረጋገጠ የፋይናንስ ማረጋገጫ :
ተጫራቾች በገለልተኛ ወገን ኦዲት የተደረገ የቅርብ የ2 ዓመታት ሪፖርት ማቅረብ አለባቸው፡፡ ባለስልጣን መ/ቤቱ የሚቀርቡትን ሪፖርቶች በሚመለከው የመንግስት አካል ትክክለኛነታቸውን ያረጋግጣል፡፡
(Ref: 37.5 (ሀ))
LegalQualification
- •ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣
(Ref: 4.6 (ለ) (iii) ) - •የተጨማሪ እሴት የምዝገባ ሰርቲፊኬት :
በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣
(Ref: 4.6 (ለ) (ii)) - •የታደሰ የንግድ ፈቃድ :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣
(Ref: 4.6 (ለ) (i) ) - •የጨረታ ማስከበሪያ :
ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 200,000.00 ብር ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ ስካን አድርገው ማስገባት አለባቸው፡፡ ዋናውን 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 105 ማቅረብ አለባቸው
(Ref: 4.6) - •የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ወይም የንግድ ፈቃድ:
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ሐ) መሠረት የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣
(Ref: 4.6 (ሐ))
Bid Security
Amount: 200000 ETB
SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, CPO
Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
Terms and Conditions
ባለስልጣን መ/ቤቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
