Procurement of Uniforms
Debre Birhan University
Tender Information
| Title | Procurement of Uniforms |
| Description | የደንብ ልብስ ግዥ ፕ |
| Procuring Entity | Debre Birhan University |
| Reference No | DBU-NCB-G-0170-2018-PUR |
| Procurement Method | Limited |
| Submission Deadline | 2026-07-01 12:09:59 |
| Invitation Date | 2026-06-30 12:09:59 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | D/BIREHAN, Room G-17 D/BIREHAN, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 116375979 Email: ppmd@dbu.edb.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 445, Postal Code: - |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: VTL
- •Vat Registration Certificate: VRC
- •Business Organization Registration Certificate: BORC
- •Other Documents: TIN,NO,
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
አሸናፊ ድርጅት በተጠየቀው ዝርዝር መግለጫ (ስፔክ) መሰረት ያሸነፈውን የደንብ ልብስ የማቅረብ ግዴታ አለበት ፡
ውድድሩ በጥቅል ዋጋ (በሎት) ስለሆነ ተጫራቾች ሁሉም ደንብ ልብስ ላይ ዋጋ መሙላት አለባቸው ፡፡ በሁሉም ላይ ዋጋ ካልሞሉ ከውድድር ውጭ ያስደርጋል፡፡
አሸናፊው ተጫራች ያሸነፈውን የደንብ ልብስ በራሱ ትራንስፖርት አጓጉዞ በደ/ብርሃን ዩኒቨርስቲ በዋናው ግቢ ንብረቱ ገቢ ማድረግ(ማስረከብ) አለበት፡፡
በዩኒቨርስቲው ናሙና መሰረት ማቅረብ አለበት፡፡
በዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ፕሮፎረማውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡