Purchase requisition of stationary item for AMU Referral Hospital 15 @ mule
Arbaminch University
Tender Information
| Title | Purchase requisition of stationary item for AMU Referral Hospital 15 @ mule |
| Description | stationary item |
| Procuring Entity | Arbaminch University |
| Reference No | AmU-NCB-G-0783-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-07-01 15:30:31 |
| Invitation Date | 2026-06-30 15:30:31 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | AMU Referral Hospital, Room AMU Referral Hospital Arbaminch, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 913703215 Email: aman.beyene@amu.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 21, Postal Code: - |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat registration Certificate
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid tax Clearance Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
- ጥራቱንና የወቅቱን የገበያ ዋጋ ባገናዘበ መልኩ አሸናፊ የሆነ ድርጅት ያሸነፈበት ዕቃ በቀረበዉ ዝርዝር መግለጫ (Specification) መሰረት ጥራቱ በባለሙያ ሲረጋገጥ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ማስተማሪያና ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ዕቃ ግምጃ ቤት ገቢ መሆን ይኖርበታል፡፡
- አሸናፊ የሆነው ተጫራች የትራንስፖርት እና ጫኝ አዉራጅ ወጪ በመሸፈን አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ማስተማሪያና ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በማድረስ ማስረከብ ይኖርበታል፡፡
- የማይነበቡና ግልፅ ያልሆኑ መረጃዎችን ማቅረብ ከዉድድር ዉጪ ያደርጋል፡፡
- በ Egp Shoping የግዥ ዘዴ ጨረታ ወጥቶ ተወዳድሮ በተደጋጋሚ ጊዜ ያሸነፈና አዋርድ የተደረገለት ነገር ግን ዕቃ ለማቅረብ ፈቃደኛ ያልሆነ ተጫራች ፣ ተደዉሎ ስልኩን የማያነሳና ስልኩ ያልሰራ ተጫራች ቢኖር ከዉድድር ዉጪ ይደረጋል፡፡
- ማሳሰቢያ በተደጋጋሚ ያሸነፈበት አዋርድ ይያያዛል፡፡
- ሆስፒታሉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡